መነሻ ገጽ ሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ስዩም ከበደ እና አሰልጣኝ ተመስገን ዳና በዛሬው ጨዋታ ቡድኖቻቸዉን አይመሩም !
ሲዳማ ቡናኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

አሰልጣኝ ስዩም ከበደ እና አሰልጣኝ ተመስገን ዳና በዛሬው ጨዋታ ቡድኖቻቸዉን አይመሩም !

አጋራ
አጋራ

 

ከቀናት በፊት የሲዳማ ቡና ዋና አሰልጣኝ ተደርጎ የተሾመዉ አሰልጣኝ ስዩም ከበደ ምንም እንኳን ወደ ባህርዳር አምርቶ ቡድኑን ቢረከብም የወረቀት ስራዎች ባለመገባደዳቸዉ ምክንያት ቡድኑን እንደማይመሩ ሲገለፅ በተመሳሳይ አሰልጣኝ ተመስገን ዳና በሀዘን ምክንያት ወደ ሀዋሳ በመመለሳቸው ምክንያት የሁለቱም ቡድኖች ጨዋታ በምክትል አሰልጣኞቻቸዉ የሚመራ ይሆናል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...