አፍሪካ

182 መጣጥፎች
አፍሪካኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን ዛሬዉ ዕለት ሁለተኛ የምድብ ጨዋታውን የሚያደርግ ይሆናል !!

በግብፅ አስተናጋጅነት በሚከናወነው የአፍሪካ ሴቶች ቻምፒየንስ ሊግ ውድድር ላይ ለመሳተፍ የቀጠናውን የማጣሪያ ውድድር በኬንያ እያደረጉ የሚገኙት ኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች በዛሬው ዕለት ሁለተኛ የምድብ...

አፍሪካዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አራት የዋሊያዎቹ ተጨዋቾች በዲሲፕሊን ተባረሩ

ለአለም ዋንጫ ማጣርያ እየተዘጋጁ ያሉት የዋሊያዎቹ አራት አባላት ዛሬ ጠዋት ከቡድኑ ተባረዋል። ዋሊያዎቹ ትላንት ኡጋንዳን 2ለ1 በረቱበት ጨዋታ ምሽት ሊዝናኑ ወጥተው 5.30 ድረስ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ ከዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጋር እንደሚጫወት ተረጋግጧል !!

ሻምፒዮኖቹ ፋሲል ከነማዎች ከዩጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጋር ሊያደርጉት የነበረዉ የአቋም መለኪያ ጨዋታ በነገዉ ዕለት በባህርዳር ስታዲየም እንደሚከናወን ተረጋግጧል። አፄዎቹ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚካፈሉበት የአፍሪካ...

አፍሪካዋልያዎቹዜናዎች

ዋልያዎቹን በወዳጅነት ጨዋታ የሚገጥመዉ ብሔራዊ ቡድን ባህርዳር ደርሷል !!

ነሐሴ 28 ከጋና ጋር የመጀመሪያ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዉን የሚከዉነዉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዚያ አስቀድሞ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን እንደሚያደርግ ይታወቃል። ከአለም ዋንጫ ማጣርያ...

አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎች

ለኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሽኝት ተደረገ !!

ለመጀመሪያ ጊዜ በሴቶች የአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ተሳታፊ የሆነው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች እግር ኳስ ክለብ ውድድሩ ወደ ሚካሄድበት ኬንያ ከማቅናታቸው አስቀድሞ በዛሬዉ ዕለት...

አፍሪካዜናዎች

ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ በላይቤሪያ ይገኛሉ !!

በቅርቡ ባህርዳር ከተማን ለማሰልጠን የተስማሙት የካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ በላይቤሪያ የእግርኳስ አሰልጣኞች ስልጠና በመስጠት ላይ እንደሚገኙ ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ያገኘነዉ መረጃ ይጠቁማል።...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዜናዎች

ዋልያዎቹ ጨዋታቸውን መቼ ይከዉናሉ ?

በቀጣዩ በፈረንጆቹ አዲስ አመት ለሚደረገዉ 33ኛዉ የአፍሪካ ዋንጫ ከስምንት አመታት በኋላ የተመለሰዉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድብ ተጋጣሚዎቹን በትላንትናው እለት ማወቁ ይታወሳል። 24 ሀገራት...

አፍሪካአፍሪካ ዋንጫዜናዎች

የካሜሩን የአፍሪካ ዋንጫ የዕጣ ድልድል በዛሬዉ ዕለት ይፋ ይሆናል !!

የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በካሜሩን አስተናጋጅነት ለ33ኛ ጊዜ በሚደረገዉ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል የዕጣ ማዉጣት ስነስርዓት በዛሬዉ ዕለት ያዉንዴ በሚገኘዉ ፓሌስ ዴ ኮንግረስ...