መነሻ ገጽ አፍሪካ ዋልያዎቹን በወዳጅነት ጨዋታ የሚገጥመዉ ብሔራዊ ቡድን ባህርዳር ደርሷል !!
አፍሪካዋልያዎቹዜናዎች

ዋልያዎቹን በወዳጅነት ጨዋታ የሚገጥመዉ ብሔራዊ ቡድን ባህርዳር ደርሷል !!

አጋራ
አጋራ

ነሐሴ 28 ከጋና ጋር የመጀመሪያ የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዉን የሚከዉነዉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከዚያ አስቀድሞ ሁለት የወዳጅነት ጨዋታዎችን እንደሚያደርግ ይታወቃል።

ከአለም ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች በፊት የመጀመሪያ የወዳጅነት ጨዋታውን በዛሬዉ ዕለት ከሴራሊዮን ብሔራዊ ቡድን ጋር የሚያደርግ ሲሆን ሁለተኛ የወዳጅነት ጨዋታውን ደግሞ ከዩጋንዳ በሔራዊ ቡድን ጋር ነሀሴ 23/2013 ዓ.ም በባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም የሚያካሂድ ይሆናል።

በዚህም መሰረት ከዋልያዎቹ ጋር በዕለተ እሁድ የወዳጅነት ጨዋታውን የሚያደርገዉ የኡጋንዳ ብሔራዊ ቡድን ጨዋታው ወደ ሚደረግበት ባህርዳር መድረሱ ታዉቋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...