አፍሪካ

182 መጣጥፎች
አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎች

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን አዲስ ታሪክ ለመፃፍ የሰዓታት እድሜ ብቻ ቀርቷቸዋል !!

በግብፅ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ ለመሳተፍ የሴካፋ ዞን ማጣርያውን እያካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ክለብ በዛሬዉ ዕለት ከቀኑ 10:00 ላይ...

አፍሪካዜናዎችየአለም ዋንጫ ማጣሪያ

ዋልያዎቹ የመጀመሪያ ሶስት ነጥባቸዉን ለማሳካት ይጫወታሉ !!

የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ቀን 10:00 ⏰ 🇪🇹 ኢትዮጵያ ከ ዚምባብዌ 🇿🇼 🏟 ባህር ዳር ስታዲየም በአለም ዋንጫ ማጣሪያ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከሜዳው ውጪ...

አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎች

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለፍፃሜው ማለፉን አረጋግጧል !!

በግብፅ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣርያውን እያካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ክለብ በዛሬዉ ዕለት በግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ተጋጣሚዉን...

አትዮጵያውያን በውጪአፍሪካዜናዎች

ሽመልስ በቀለ ወደ አዲስ ክለብ አምርቷል !!

ዋልያዎቹ ታሪካዊ የመሀል ሜዳ ተጫዋች ሽመልስ በቀለ ጥሩ የሚባል የውድድር ዓመትን ካሳለፈበት ክለቡ ጋር በስምምነት በመለያየት ወደ አዲስ ክለብ ማምራቱ ተረጋግጧል። ከዚህ ቀደም...

አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎች

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን የሚያቆመው ጠፍቷል !!

በግብፅ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣርያውን እያካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ክለብ በምድቡ የመጨረሻ ሶስተኛ ጨዋታ ተጋጣሚዉን ዩይ...

አፍሪካዋልያዎቹየአለም ዋንጫ ማጣሪያየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

የዋልያዎቹ አሰላለፍ ይፋ ሆናል

የጋና አቻውን የሚገጣመው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከጫወታ በፊት ስብሰባ አድርገዋል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን በዛሬው እለት ከጋና ብሄራዊ ቡድን ጋር ከሚያደርጉት የአለም ዋንጫ ጨዋታ...

አፍሪካዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ኢትዮጵያውያን ዳኞችናየውድድር አመራሮች ዓለም አቀፍ እና አህጉር አቀፍ ውድድሮችን እንዲመሩ ተመርጠዋል

የተለያዩ የውድድር አመራሮች ከያዝነው ሳምንት ጀምሮ በዳኝነት እና በጨዋታ ታዛቢነት መመደባቸው ተገለፀ፡፡ ኦሎምፒክን ጨምሮ በርካታ ዓለም ዓቀፍ ውድድሮችን በዋና ዳኝነት እየመራ የሚገኘው ኢንተርናሽናል...

አፍሪካአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግኢትዮጵያ ንግድ ባንክዜናዎች

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በጎል ተንበሽብሾ ተጋጣሚውን ረቷል !!

በግብፅ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የአፍሪካ ሴቶች ሻምፒየንስ ሊግ የሴካፋ ዞን ማጣርያውን እያካሄደ የሚገኘው የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሴቶች ክለብ በሰፊ የጎል ልዩነት ተጋጣሚውን አሸንፏል። ኢትዮጵያ...