በእግር ኳስ ጨዋታ ዘመኑ ለደቡብ ፖሊስ፣ ለመከላከያ እና ለመቀለ 70 እንደርታ ቡድኖች ተጫውቶ አሳልፏል። በእዚህ ዓመት የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ ደግሞ ለአዳማ ከተማ እየተጫወተ...
"አዳማ ከተማ ሁለት የውጪ ሀገር ግብ ጠባቂዎችን አስፈርሞ ስለነበር እኔ የመጫወት እድሉን አላገኘሁም ነበር፤" በአሁን ሰዓት ላይ ደግሞ ክለቡ ዜጋ ግብ ጠባቂ ስለሌለው...
በቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የ10ኛ ሳምንት ጨዋታ አዳማ ከተማ በአብዲሳ ጀማል ሶስት ግቦች ሐዋሳ ከተማን 3-1 በማሽነፍ ጣፋጭ ድል አስመዝግቧል። የአዳማ ከተማውን አጥቂና የሻሸመኔውን...
ከምሳ ሰዓት በኋላ በተካሄደው መርሀ ግብር በአራተኛ ሳምንት አራፊ የነበሩት ሀድያ ሆሳዕናዎች በአሸናፊነታቸው የቀጠሉበትን ውጤት ይዘው ለመውጣት ችለዋል ። አዳማ ከተማዎች የመጀመሪያዎቹን...
የ ቤት ኪንግ ኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሁለተኛ ቀን ዛሬም ቀጥለው ሲካሄዱ ዘጠኝ ጎሎችን ለተመልካች አሳይቶ ተጠናቋል ። ከምሳ ሰዓት በኋላ በተደረገው መርሐ...
አዳማ ከተማ ደመወዝ ይከፈለን በሚሉ ተጨዋቾች ተወጥሯል -መረጃዎች ወደ 19 ሚሊዮን ብር ዕዳ እንዳለበት ይጠቁማሉ አዳማ ከተማ ከ1 ወር እስከ 4 ወር...
በርካታ ተጫዋቾቻቸውን ያጡት አዳማ ከተማዎች በወጣቶች ላይ ተስፋውን ያደረገውን አሰልጣኝ ክለቡን እንዲመራ መርጠዋል ። በአዳማ ከተማ ያለፉትን ዓመታት በምክትል አሰልጣኝነት ሲመሩ የቆዩት አሰልጣኝ...
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ አኩራፊ ስትሆን ታሳምፃለህ ይባላል ዝም ስትልም ሞራልና ፍላጎት የለውም ይሉሃል “የኢትዮጵያ ተጨዋች አንገት የሚደፋበትና የሚበደልበት ዘመን መብቃት አለበት” ሚካኤል...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident