አትሌቲክስ

41 መጣጥፎች
አትሌቲክስዜናዎች

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ብሔራዊ ቡድን የደጋፊዎች ማህበር ተመሰረተ

"ለአትሌቶቻችን ከሆቴላቸው እስከ አየር መንገድ ደማቅ አሸኛኘት እናደርጋለን ።" "ለመረዳት ሳይሆን ፌዴሬሽኑን ለመርዳት የተቋቋመ ማህበር ነው ።" "በግል ውድድሮችም ክብረወሰን ለሚያሻሻሽሉ አትሌቶች የክብር...

አትሌቲክስዜናዎች

3ኛው የኬሮድ የጎዳና ላይ የአትሌቲክስ ውድድር ሀምሌ 9 ወልቂጤ ላይ ሊካሄድ ነው….

" የአትሌቲክስ ውድድሩ ዓላማ ሀገር የሚጠቅሙ አትሌቶችን ማፍራትም ጭምር ነው" አትሌት ተሰማ አብሽሮ /የኬሮድ የአትሌቲክስና የልማት ማህበር ፕሬዝዳንት/ "የአትሌቲክስ ውድድሩ ያለምንም ችግር እንደሚካሄድ...

ለንደን ማራቶንአትሌቲክስዜናዎች

አትሌት ሲፋን ሀሰን በለንደን ማራቶን አሸንፋለች

በዛሬው ዕለት በተደረገው 43ኛው የለንደን ማራቶን በዜግነት ኔዘርላንላዊ የሆነችው ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ሲፋን ሀሰን በመጀመሪያ የማራቶን ውድድሯ 2:18:33 በመግባት አሸንፋለች ። የአትሌቷ አሸናፊነት...

አትሌቲክስዜናዎች

በ44ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፕዮና ኢትዮጵያ 2ኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀቀች

44ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፕዮና በዛሬው ዕለት በአውስትራሊያ ባትረስተ ከተማ ተደርጓል ። በአምሰት የውድድር ዘርፎች በ28 አትሌቶች የተወከለችው ኢትዮጵያ በአጠቃላይ 2 የወርቅ 7...

አትሌቲክስዜናዎች

44ኛው የዓለም ሀገር አቋራጭ ሻምፕዮና በነገው ዕለት ይደረጋል

ከተጀመረ 50ኛ አመቱን የደፈነው እና ከዚህ ቀደም ለ43 ያህል ጊዜያት የተደረገው የአለም ሀገር አቋራጭ ውድድር ለ44ኛ ጊዜ ነገ ጠዋት ላይ በአውስትራሊያ ባትረስት ከተማ...

አትሌቲክስዜናዎች

የ2015 ሶፊ ማልት ሀዋሳ ግማሽ ማራቶን ላይ ለሚሳተፉ አትሌቶች ከፍተኛ የገንዘብ ሽልማት ተዘጋጅቷል።

እሁድ የካቲት 05 ቀን 2015 ዓ.ም. የሚካሄደው የ2015 ሶፊ ማልት ሀዋሳ ግማሽ ማራቶን አትሌቶች ውድድር አጠቃላይ ከ400,000 ብር በላይ ሽልማት እንደሚሆን የታላቁ ሩጫ...

አትሌቲክስዜናዎችየኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን

በዓለም አትሌቲክስ ሻምፕዮና ላይ በወንዶች ማራቶን ያስመዘገብናቸው ውጤቶች

በዓለም ሻምፕዮና ኢትዮጵያ በወንዶች ማራቶንአጠቃላይ 10 ሜዳልያዎችን ስትሰበስብ ሁለቱ ብቻ የወርቅ ናቸው ። በአለም ሻምፕዮናው መድረክ ኢትዮጵያ እና ማራቶን ትውውቃቸው እ.ኤ.አ በ1983 ሄልሲንኪ...

አትሌቲክስኦሬገን 2022ዜናዎች

በአለም ሻምፕዮና የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ውድድር ላይ የኢትዮጵያውያን አትሌቶች ስኬት

👉ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሴቶች 10 ሺህ ሜትር 👉ኢትዮጵያ እና የሴቶች 10 ሺህ ሜትር ኢትዮጵያ በሩጫ ውድድሮች ላይ ደጋግማ ስኬታማ ከሆነችባቸው እና ሜዳልያዎትን ከሰበሰበችባቸው ውድድሮች...