ነጌሌ አርሲ

32 መጣጥፎች
ባህርዳር ከተማነጌሌ አርሲአዳማ ከተማኢትዮጵያ መድህንወላይታ ድቻወልዋሎዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ወላይታ ድቻ ፣ አዳማ እና ነገሌ አርሲ ቀናቸውን በሦስት ነጥብ አሳምረዋል

የሊጉ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር አዲስ አበባ እና ሀዋሳ ላይ ቀጥለው ወላይታ ድቻ ፣ አዳማ ከተማ እና ነገሌ አርሲ ወሳኝ ድልን አሳክተዋል። ወላይታ ድቻ...

መቐለ 70 እንደርታሲዳማ ቡናነጌሌ አርሲአዳማ ከተማ

ድራማዊ በነበረው ጨዋታ ነገሌ አርሲን አሸናፊ አድርጓል

የሲዳማ ቡና እና መቐለ 70 እንደርታ ጨዋታ ያለ ጎል ሲጠናቀቅ የመጨረሻ ደቂቃ ድራማን የነበረው የነገሌ እና አዳማ ጨዋታ በነገሌ አርሲ አሸናፊነት ተጠናቋል። ሲዳማ...

ቅዱስ ጊዮርጊስነጌሌ አርሲዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ፈረሰኞቹ በአቤል ያለው ግብ አሸንፈዋል

በሲቢኢ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን መርሐግብር ነገሌ አርሲን በአዲስ አበባ ስታድየም የገጠመው ቅዱስ ጊዮርጊስ 1 ለ 0 አሸንፏል። በጨዋታ እንቅስቃሴ...

ነጌሌ አርሲዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ነገሌ አርሲ አጥቂ ሊያስፈርም ተቃርቧል

በሲዳማ ቡና ውስጥ ዘለግ ላሉ አመታት ቆይታን ያደረገው አጥቂ ወደ አዲስ አዳጊው ክለብ አምርቷል። በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ የመጀመሪያ የተሳትፎ ዘመኑን ዘንድሮ የሚያደርገው...

ነጌሌ አርሲአርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ኔጌሌ አርሲ የመስመር አጥቂ ለማስፈረም ተስማማ !!

በረከት ወልዴን ከሸገር ከተማ በመንጠቅ ያስፈረሙት ሰጎኖቹ ሀቢብ ከማልን ከ ድሬዳዋ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል ። በድሬዳዋ ቤት የግማሽ ሲዝን ቆይታ የነበረው ሀቢብ የአሰልጣኝ...

ነጌሌ አርሲአርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ሰጎኖቹ የተከላካይ አማካይ ለማስፈረም ተስማማሙ !!

በወላይታ ድቻ ታዳጊ ቡድን ፍሬ የነበረው እና ያለፉትን ዓመታት በቅዱስ ጊዮርጊስ ቤት ግልጋሎት መስጠት የቻለው በረከት ወልዴ በ 2017 ዓ.ም የከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮናዎቹን...

ነጌሌ አርሲዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ዳዊት ተፈራ ወደ ነገሌ አርሲ አመራ !!

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ ሁለት ቡድኖች ጋር ሻምፒዮን መሆን የቻለ ሲሆን ነገሌ አርሲን ለመቀላቀል ከስምምነት መድረስ ችሏል ። ከዚህ ቀድም ሀትሪክ ስፖርት እንደገለፀችው...

ነጌሌ አርሲአርሲ ነገሌዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዝውውር ዜናዎች

ነጌሌ አርሲ የተከላካዩን ውል ለማራዘም ተስማማ !!

በዘንድሮ የውድድር ዘመን በኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሻምፒዮን በመሆን ወደ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ማደግ የቻሉ ነጌሌ አርሲዎች ሮቦት ሰለሎን ለማቆየት ተስማሙ ሮቦት በወላይታ ድቻ...