በረከት ወልዴን ከሸገር ከተማ በመንጠቅ ያስፈረሙት ሰጎኖቹ ሀቢብ ከማልን ከ ድሬዳዋ ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል ።
በድሬዳዋ ቤት የግማሽ ሲዝን ቆይታ የነበረው ሀቢብ የአሰልጣኝ በረከት ደስታ (ቱሉ) ምርጫ መሆን ችሏል ።
ሀቢብ በ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ፣ አርባምንጭ ከተማ እንዲሁም መድን መጫወት ችሏል

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

Confirmed
0
Death
0
Sign in to your account