በአሰልጣኝ ወንድማገኝ ሀይሉ እየተመሩ በዝዉዉር ገበያዉ ላይ በንቃት በመሳተፍ በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ በመቀላቀል ላይ የሚገኙት ሲዳማ ቡናዎች ተጨማሪ ተጫዋች ከኢትዮጵያ...
ሰሞኑን የነባር ተጫዋቾቻቸዉን ዉል በማደስ ላይ ተጠምደዉ የነበሩት አፄዎቹ በትላንትናው ዕለት የተከላካይ ስፍራ ተጫዋቹን መናፍ አወልን የመጀመሪያ ፈራሚ በማድረግ ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀላቸዉ...
ከቀናት በፊት ከኢትዮጵያ ቡና ጋር በስምምነት የተለያየው አቤል እንዳለ ወደ ሲዳማ ቡና በማቅናት ለሁለት ዓመታት ለመቆየት ፊርማውን አኑሯል ። ተጫዋቹ ከዚህ ቀደም በደደቢት...
በትላንትናዉ ዕለት በይፋ ወደ ዝዉዉር ገበያዉ በመግባት የተከላካይ ስፍራ ተጫዋች ማስፈረም የቻሉት አፄዎቹ በዛሬዉ ዕለት ደግሞ የመስመር ተጫዋቻቸዉን ዉል ተለጨማሪ አመት ማራዘማቸውን...
ኢትዮ.ኤሌክትሪክ ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት ክለቡን ይዞ እንዲቀጥል በቃል ደረጃ ከተስማማው አሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ጋር ዛሬ ሊፈራረም መሆኑ ተሰማ። ከክለቡ ታማኝ ምንጭ በተገኘ...
በአሰልጣኝ ዘርዓይ ሙሉ እየተመሩ በዝዉዉር ገበያዉ በንቃት በመሳተፍ ስድስት ያህል አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀል የቻሉት ሀዋሳ ከተማዎች አሁን ደግሞ ሰባተኛ ፈራሚ...
ከተከፈተ 8ኛ ቀኑን በያዘው የተጨዋቾች የዝውውር መስኮት ራሱን እያጠናከረ ያለው መከላከያ አሰልጣኝ ፋሲል ተካልኝን አዲሱ አሰልጣኝ አድርጎ ለመቅጠር ተስማማ። ከአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ ጋር...
የ2014 ዓ.ም የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግን በሁለተኝንት ያጠናቀቁት ፋሲል ከነማዎች የነባር ተጫዎቻቸውን ውል በማደስ ላይ ተጠምደው የቆዩ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ መናፍ ዐወልን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident