በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የሶስተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ቀን 7 ሰዓት ላይ የተገናኙት ወላይታ ድቻ እና ኢትዮ ኤሌትሪክ ጨዋታቸዉን 1 አቻ...
በሊጉ የሶስተኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ አርባምንጭ ከተማ መቻልን በመርታት የውድድር ዓመቱ ቀዳሚ ሶስት ነጥቡን አግኝቷል ። መቻል በሁለተኛው ሳምንት በአዳማ ከተማ በተረቱበት ጨዋታ...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 2ኛ ሳምንት በተደረጉ ሰባት ጨዋታዎች ስድስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ አንድ ጨዋታ በአቻ ሲጠናቀቅ በአጠቃላይ 21 ጎሎች በ20 ተጫዋቾች...
በሁለተኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ ኢትዮጵያ ቡናን አሸንፏል። በዉጤት ደረጃ ለሁለቱም ቡድኖች ወሳኝ በነበረዉ ጨዋታ የመጀመሪያውን የግብ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ በአዳማ ከተማ እና መቻል መካከል ተደርጎ ዳዋ ሆጤሳ እና አሜ መሀመድ ባስቆጠሯቸው ግቦች...
በመጀመሪያው ሳምንት በመቻል አንድ ለዜሮ ተሸንፈዉ ወደ ዛሬዉ ጨዋታ የመጡት ሀድያ ሆሳዕናዎች ከመመራት ተነስተው ሲዳማ ቡናን አራት ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችለዋል።...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሁለተኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ውሎ ሁለተኛ ጨዋታ በአርባምንጭ ከተማ እና በኢትዮጵያ መድኅን መካከል ተደርጎ አዝናኝ የመጀመሪያ እና የመጨረሻ ደቂቃዎች...
የወላይታ ዲቻ ስፖርት ክለብ ሰሞኑን በክለቡ ለተፈጠረዉ ዉዝግብ መነሻ ነው ያለውን የክለቡ ሥራ አስኪያጅ አቶ ወንድሙ ሳሙኤልን ከኃላፊነት አንስቷል። የክለቡ ቦርዱ ስራ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident