ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 የ7ኛ ሳምንት በተደረጉ አራት ተስተካካይ ጨዋታዎች ሶስቱ በመሸናነፍ አንድ ጨዋታ በአቻ ሲጠናቀቁ 12 ጎሎች በ10 ተጫዋች ተቆጥረዋል።...
ፋሲል ከነማ በዘንድሮ የውድድር ዓመት ተደጋጋሚ ነጥብ መጣሉና የተለመደውን ውጤታማነት እያጣ መሆኑን ተከትሎ አሰልጣኙ ሃይሉ ነጋሽን ለማሰናበት መወሰኑ ርግጥ ሆኗል። ከታማኝ ምንጭ...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 13ኛ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች አራት ጨዋታዎች በመሸናነፍ አራት ጨዋታ በአቻ ሲጠናቀቁ 20 ጎሎች በ18 ተጫዋች ተቆጥረዋል።...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 12ኛ ሳምንት በተደረጉ ሰባት ጨዋታዎች ሁለት ጨዋታዎች በመሸናነፍ አምስት ጨዋታ በአቻ ሲጠናቀቁ 8 ጎሎች በ8 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል።...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 11ኛ ሳምንትና የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ ! ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 11ኛ ሳምንት በተደረጉ ሰባት ጨዋታዎች አምስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ...
ተሰናባቹ የኢትዮጵያ ቡና አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ክለቡ ያቀረበለትን በስምምነት እንለያይ ጥያቄ ውድቅ አደረገ። ከደቂቃዎች በፊት አሰልጣኝ ተመስገን ዳና እንደተናገረው" ከኢትዮጵያ ቡና የቀረበልኝ በስምምነት...
ኢትዮጵያ ቡና ውጤታማ አልሆነም በሚል ከአሰልጣኝ ተመስገን ዳና ጋር መለያየቱ ይፋ ሆኗል። አሰልጣኝ ተመስገን ዳና ቡድኑን ውጤታማ እንደሚያደርግ ቃል ቢገባም የተመዘገበው ውጤት በዝውውሩ...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 10ኛ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች አራት ጨዋታዎች በመሸናነፍ አራት ጨዋታ በአቻ ሲጠናቀቁ 22 ጎሎች በ20 ተጫዋቾች ተቆጥረዋል።...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident