ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

1173 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 21ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ !

  ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 21ኛ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች አምስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሶስት ጨዋታ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ 20 ጎሎች ተቆጥረዋል። የጎሎቹ አገባብም...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የጣና ሞገዶቹ ከተከታታይ ድሎች በኋላ ነጥብ ጥለዋል !!

  በሀያ አንደኛዉ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታቸዉን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል። በአምስት ነጥቦች ተበላልጠዉ ሁለተኛ...

መቻልቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የጦና ንቦቹ ከስምንት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል

በሊጉ የ21ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ሁለተኛ መርሀግብር ወላይታ ድቻ መቻልን 1 - 0 አሸንፏል ። በወላይታ ድቻ በኩል በ20ኛው ሳምንት በሀድያ ሆሳዕና በተረቱበት...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ ወደ ድል ተመልሰዋል !!

  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታ የሁለተኛ ቀን የምሽት ጨዋታ ባሳለፍነዉ ሳምንት በሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሽንፈት አስተናግዶ የነበረዉ ፋሲል ከነማ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ በድል ጎዳና ቀጥለዋል !!

  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ21ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚውን አርባምንጭ ከተማ አንድ ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማ ወደ ስድስተኛ ደረጃ ከፍ ያለበትን ውጤት አስመዝግቧል !!

  ከሁለት ተከታታይ ሽንፈቶች በኋላ በሀያኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር ኢትዮ ኤሌትሪክን በመርታት ወደ ድል ተመልሰዉ የነበሩት አዳማ ከተማዎች ምሽት ላይ በተደረገዉ የ21ኛዉ ሳምንት...

ሀዲያ ሆሳዕናለገጣፎ ለገዳዲቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ለገጣፎ ለገዳዲ እና ሀድያ ሆሳዕና ነጥብ ተጋርተዋል

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ21ኛ ሳምንት ቀዳሚ ጨዋታ ለገጣፎ ለገዳዲን ከሀድያ ሆሳዕና አገናኝቶ ግብ ሳይቆጠርበት 0 - 0 ተጠናቋል ። በጨዋታው በለገጣፎ ለገዳዲ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 20ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ !

  ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 20ኛ ሳምንት በተደረጉ ጨዋታዎች ሰባት ጨዋታዎች በመሸናነፍ አንድ ጨዋታ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቅ 15 ጎሎች ተቆጥረዋል። በሳምንቱ 39...