በአስራ ዘጠነኛዉ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሶስተኛ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ አዳማ ከተማን 2ለ1 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሮ ቀጥሏል።...
ሃይላንድ ውሃን የሚያመርተው አስኩ የታሸገ ውሃ አምራች ኩባንያ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር እስከ አመቱ መጨረሻ የሚቆይ ስምምነት ተፈራረሙ። በቅዱስ ጊዮርጊስ ስፖርት ማህበር መዝናኛ ክበብ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ከላይ የተቀመጡትን ክለቦች ባገናኘው ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከመመራት ተነስቶ ኢትዮጵያ መድኅንን 2 ለ 1 አሸንፏል ። በጨዋታው በቅዱስ ጊዮርጊስ በኩል...
በዘጠነኛዉ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ቀን ሁለተኛ ጨዋታ የአምናው ሻምፒዮን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀዋሳ ከተማን 3ለ0 በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል። በአራተኛው ሳምንት...
ምሽት ላይ የተደረገው የቅዱስ ጊዮርጊስ እና የመቻል ጨዋታ ያለ ግብ አቻ ተጠናቋል ። ቅዱስ ጊዮርጊሶች በሰባተኛው ሳምንት ከወልቂጤ ከተማ አቻ በተለያዩበት ጨዋታ ላይ...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ7ተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ጨዋታ የተገናኙት ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታቸውን ሁለት አቻ በሆነ ዉጤት አጠናቀዋል። በጨዋታው የመጀመሪያ...
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ስድስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሁለት ጨዋታ ደግሞ በአቻ ሲጠናቀቁ በአጠቃላይ 18 ጎሎች ተቆጥረዋል ። አንድ...
በአምስተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ፋሲል ከነማ የሊጉን መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፏል። ተመጣጣኝ የሚባል የጨዋታ እንቅስቃሴ በተመለከትንበት የጨዋታው የመጀመሪያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident