*... የፋይናንስ ሃላፊው በፀጥታ ሃይሎች ተያዘ ሀድያ ሆሳእና ከ15 ተጨዋቾች ጋር ተያይዞ የፌዴሬሽኑ የፍትህ አካላት ውሳኔን ተግባራዊ ባለማድረጉ ምንም አይነት ግልጋሎት እንዳያገኝ ታገደ።...
በዘንድሮው የዉድድር አመት በጠንካራ ተፎካካሪነት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግን በአራተኛ ደረጃ ያጠናቀቀው ሀዲያ ሆሳዕና ወጣቱን የቀድሞ የሀዋሳ ከተማ አሰልጣኝ ሙሉጌታ ምህረትን በዋና አሰልጣኝነት ተቀጥረዋል።...
ፊፋ ሰበታ ከተማን አስጠነቀቀ *.. የሀድያ ሆሳዕና ይግባኝም ውድቅ ሆኗል... ሰበታ ከተማ ለቀድሞ ግብ ጠባቂ ዳንኤል አጄ ደመወዙን የማይከፍል ከሆን በሶስት የዝውውር መስኮት...
በዘንድሮው የዉድድር አመት በሀድያ ሆሳዕና እግርኳስ ክለብ ዉስጥ ድንቅ የሚባል አመትን ያሳለፈዉ ተከላካዩ ሔኖክ አርፌጮ ከክለቡ ጋር ያለዉ ቆይታ ጥያቄ ውስጥ ገብቷል። በዉድድር...
የሀድያ ሆሳዕና እግር ኳስ ክለብ አካውንት ታገደ አሰልጣኝ ዘላለም ሽፈራውን በአሰልጣኝ ፀጋዬ ኪ/ማርያም ለመተካት የተደረገው የወላይታ ድቻ ሙከራ ተቃውሞ ገጠመው “የሚዲያ ባለቤቶች ስለሚከፈላችሁ...
26ኛ ሳምንት ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጅማ አባጅፋር 0 - FT 3 ሀዲያ ሆሳዕና 47'ዱላ ሙላቱ 74'እንዳለ አባይነህ...
ሀትሪክ፡- አምበልነቱ እንዴት ይዞሃል…? ሄኖክ፡- አምበልነት ከባድ ኃላፊነት ነው ብዙ ነገር ከአምበል ይጠበቃል ሜዳ ውስጥም ይሁን ከሜዳው ውጪ መሪነትና ሞዴል መሆን ይጠይቃል ለዚህም...
በዚህ ሳምንት በሊጉ ከታዪ አዲስ ፊቶች መካከል ወጣቱ የሀድያ ሆሳዕና ግብ ጠባቂ ያሬድ በቀለ አንዱ ነው ። የዘንድሮውን የውድድር ዓመት በሀድያ ሆሳዕና ከ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident