ፋሲል ከነማ

179 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | በበዛብህ መላዮ የመጀመሪያ አጋማሽ ግብ አፄዎቹ ጣፋጭ ድልን ተጎናጽፈዋል !!

ወልቂጤ ከተማን እና ፋሲል ከነማን ያገናኘዉ የሁለተኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ በአፄዎቹ አሸናፊነት ተጠናቋል። በአፄዎቹ በኩል ባለፈዉ ሳምንት ሀድያ ሆሳዕናን በረቱበት...

ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ የሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን በድል ጀምረዋል

በርካታ ክስተቶችን ባስመለከተን ጨዋታ የአምና ሻምፕዮኖቹ ፋሲል ከነማዎች የውድድር አመቱን በጣፋጭ ድል የጀመሩ ሲሆን ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት አዲሱን ዋንጫ ተቀብለው ደስታቸውን ገልፀዋል ።...

ዜናዎችየዝውውር ዜናዎችፋሲል ከነማ

ሙጂብ ቃሲም ዝውውሩን ለማጠናቀቅ ተጉዟል

በአፄዎቹ ቤት የፊት አጥቂ የነበረው ሙጂብ ቃሲም ከሳምንታት በፊት ከፋሲል ከነማ ጋር በስምምነት በመለያየት ወደ አልጄሪያው ክለብ ጄኤስ ካቢሌ ለመጓዝ አብዛኛውን ነገር ካጠናቀቀ...

ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫአዳማ ከተማዜናዎችፋሲል ከነማ

የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ ለ የመጨረሻ ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ተደርገዋል ።

በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ የተገናኙት ከምድብ መውደቁን ያረጋገጠው አዳማ ከተማ እና በምድቡ 1 ነጥብ የያዘው ፋሲል ከተማ ያደረጉት ነበር ። ጨዋታው በሁለቱም በኩል ፈጣን...

LIVESCOREአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫአዳማ ከተማዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ ከ አዳማ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

7'   አዲስአበባ ከተማ ዋንጫ        ፋሲል ከነማ   1         - FT     4     አዳማ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችፋሲል ከነማ

“ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ አሁንም ደግመን እናነሳዋለን” በረከት ደስታ /ፋሲል ከነማ/

ቤትኪንግ ፕሪምየር ሊጉን በሻምፒዮናነት ያጠናቀቀው ፋሲል ከነማ ለአዲሱ የውድድር ዘመን ዝግጅቱን አጧጡፎ የቀጠለ ሲሆን በአፍሪካ ክለቦች ቻምፒዮንስ ሊግ የውድድር ተሳትፎው ላይም ከሱዳኑ አል...

ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫአዳማ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

አዲስአበባ ከተማ ዋንጫ የምድብ- ለ ጨዋታዎች የዛሬ ውሎ

የምድብ ለ ሁለተኛ ዙር የመጀመሪያ ጨዋታ በሁለቱ የአማራ ክልል ክለቦች በባህርዳር እና ፋሲል ከተማ ከቀኑ በ8 ሰአት ጅማሬውን አደረገ ። ጨዋታው ከጅማሬው ፈጣን...

LIVESCOREቅዱስ ጊዮርጊስአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫዜናዎችፋሲል ከነማ

ፋሲል ከነማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

    አዲስአበባ ከተማ ዋንጫ        ፋሲል ከነማ  0       - FULL-TIME    3     ቅዱስ ጊዮርጊስ   ...