አለም አቀፉ የእግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን ፊፋ ኢትዮጵያ ቡና የዑጋንዳዊውን ቦገን የ6 ወር ደመወዝ እንዲከፍል የሰጠው ውሣኔ ተግባራዊ ሆነ፡፡ ጋናዊው ተጨዋች ለፊፋ ያቀረበው ክስ...
በትንናትናው እለት በ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ዋና ከተማ ኪንሻሳ በተካሄደው የFIFA አውደ ጥናት ይፋ በተደረገው መረጃ መሰረት በአፍሪካ በአይነቱ የመጀመሪያ የሆነ በሁለቱም...
ኢትዮጵያ 70ኛው የፊፋ አባል ሀገራት ስብሰባን በግንቦት ወር መጨረሻ በአዲስ አበባ እንደምታካሂድ ይታወቃል፡፡ ይህንንም ተከትሎ አለማቀፉ የእግር ኳስ ማህበር(ፊፋ) የተለያዩ የልዑካን ቡድን አባላትን...
ፊፋ በየወሩ በሚያወጣው የሀገራት ደረጃ ከሰአታት በፊት ይፋ ሲያደርግ ዋልያዎቹ በዚህም ወር ምንም የደረጃ ለውጥ ሳያደርጉ በ 146ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል። ዋሊያዎች...
ወላይታ ዲቻ የመጨረሻ ልምምዱን ዛሬ ረፋድ 4:00 ላይ በሐዋሳ አለማቀፍ እስቴድየም ሰርተዋል።ዚማሞቶ አሸንፈው የመጡት ወላይታ ዲቻዎች ነገ በሐዋሳ አለማቀፍ እስቴድየም የግብፁን ዛማሊክን ለሚያስተናግድበት...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident