ወርሀዊ የሀገራት ደረጃ ከሰአታት በፊት ይፋ ሆኗል

 

ፊፋ በየወሩ በሚያወጣው የሀገራት ደረጃ ከሰአታት በፊት ይፋ ሲያደርግ ዋልያዎቹ በዚህም ወር ምንም የደረጃ ለውጥ ሳያደርጉ በ 146ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።

ዋሊያዎች ባለፈው ወር ከነበረው ደረጃቸው ሳያያሻሽሉ ቀርተው 146ኛ ደረጃ ለመቀመጥ ተገደዋል። በዚህ የፊፋ ወርሀዊ ደረጃ ማሟላት ካለባቸው አንዱ አፍሪካ ዋንጫ።፣አለም ዋንጫ እና በፊፋ የተመዘገቡ የወዳጅነት ጨዋታዎች ማድረግ እና ውጤት ማስመዝገብ ለደረጃ ማሻሻያ እንደሚጠቅም ቢታወቅም ዋሊያዎቹ የዚህ ነፀብራቅ ደረጃቸውን እንዳያሻሽሉ አድርጓል። በቀጣይነትስ ዋሊያዎቹ ደረጃቸውን ያሻሻሉ ይሆን የሚለው ነገር ተጠባቂ ያደርጋቸዋል።በተያያዘ መረጃ በሴካፋ የሀገራት ደረጃ ካሉት አስር ሀገራት ኢትዮጵያ ከዩጋንዳ ፤ ኬንያ ፤ ሱዳን ፤ሩዋንዳ እና ታንዛንያ በመቀጠል በስድስተኛነት ላይ ለመቀመጥ ችለዋል ::

Uganda 🇺🇬-77 (0)🔝 R
Kenya 🇰🇪-107 (-1)
Sudan 🇸🇩 -128 (0)
Rwanda 🇷🇼-131 (0)
Tanzania 🇹🇿-134 (0)
Ethiopia 🇪🇹 -146 (0)
Burundi 🇧🇮-149 (+2)
S-Sudan 🇸🇸-169 (0)
Djibouti 🇩🇯-184 (0)
Somalia 🇸🇴-196 (0)
Eritrea 🇪🇷 – 205 (0)

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor