በሳምንቱ የተመሳሳይ ሰዓት ጨዋታዎች ላይ የተፈጠሩ ክስተቶችን ተከተሎም ለጨዋታ ታዛቢዎች፣ ዳኞችና የቡድን መሪዎች ጥሪ ተደርጓል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ እሁድ...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2014 28ኛ ሳምንትን ተከትሎ የተለያዩ የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ተወስነዋል። ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2014 በ28ኛ ሳምንት በየተደረጉ 8 ጨዋታዎች ላይ...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ27ኛ ሳምንትን ተከትሎ የተለያዩ የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ተወስነዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ ማከሰኞ ሰኔ 14 2014 ዓ.ም ባደረገው...
👉ፌዴሬሽኑ የሊግ ኩባንያውን መብት ነጥቋል 👉 የዲሲፕሊን ጥሰት የማየት መብት ወደ ፌዴሬሽኑ መመለሱ የፍትህ ስርዓቱ ወደነበረበት ኋላቀር አካሄድ እንዳይመለስ ተሰግቷል 👉 "ጌታነህ ከበደ...
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ አርብ ሰኔ 10 2014 ዓ.ም ባደረገው ስብሰባ የተደረጉ ፕሪሚየር ሊግ ግጥሚያ(ዎች)ከዳኞች እና ከታዛቢዎች የቀረቡለትን የዲሲፕሊን ሪፖርት...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በደብዳቤ ቁጥር 2/ኢ.እ.ፌዴ.6/2441 በቀን 09/10/2014 ዓ.ም በተጻፈ ደብዳቤ የውድድርና ስነ-ስርዓት ኮሜቴ በ16/09/2014 ዓ.ም የወሰነውን ውሳኔ የሚሽር ደብዳቤ ለኢትዮጵያ ፕሪሚየር...
➢የይግባኝ ውሳኔን ዲሲፕሊን ኮሚቴ ማየቱ ያልተለመደ መሆኑ ጥያቄ ተነስቶበታል የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን የዲሲፕሊን ኮሚቴ የወልቂጤ ከተማው አጥቂ ጌታነህ ከበደን የሶስት ጨዋታ ቅጣት ማንሳቱ...
አይቮሪኮስታዊው የወልቂጤ ከተማ ግብ ጠባቂ ሲልቭያን ግቦሆ ሀገሩ ላለባት የ2022 የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ በስብስቡ ውሰጥ ተካቶ በነበረበት ጊዜ በተወሰደ ናሙና ትራይሜታዚዲን የተባለ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident