የጨዋታ ዘገባ

592 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል

አስገራሚ የጨዋታ እንቅስቃሴ በታየበት የምሽቱ ጨዋታ ፋሲል ከነማ ሀድያ ሆሳዕናን ከኋላ ተነስቶ 2 - 1 አሸንፏል ። በተለይም በሁለተኛው አጋማሽ የነበረው የእርስ በርስ...

ለገጣፎ ለገዳዲቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የጦና ንቦቹ በተከታታይ ድል የአዳማ ቆይታቸውን አገባደዋል !!

  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ22 ሳምንት የመጨረሻ መርሐግብር የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ የአሰልጣኝ ፀጋየ ኪዳነ ማርያሙ ቡድን ወላይታ ዲቻ ለገጣፎ ለገዳዲን 2ለ0 በሆነ...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ መድህንዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የጣና ሞገዶቹ ከተከታታይ ድሎች በኋላ ነጥብ ጥለዋል !!

  በሀያ አንደኛዉ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የመጨረሻ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ እና ኢትዮጵያ መድን ጨዋታቸዉን በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል። በአምስት ነጥቦች ተበላልጠዉ ሁለተኛ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባድሬዳዋ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ቡናማዎቹ ከተከታታይ የአቻ ዉጤቶች በኋላ በሰፊ የግብ ልዩነት አሸንፈዋል !!

  በሀያ አንደኛ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ቀን ጨዋታ ቀትር ዘጠኝ ሰዓት ላይ በተደረገ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና ድሬዳዋ ከተማን 4ለ1 በሆነ...

መቻልቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የጦና ንቦቹ ከስምንት ጨዋታዎች በኋላ አሸንፈዋል

በሊጉ የ21ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ሁለተኛ መርሀግብር ወላይታ ድቻ መቻልን 1 - 0 አሸንፏል ። በወላይታ ድቻ በኩል በ20ኛው ሳምንት በሀድያ ሆሳዕና በተረቱበት...

ኢትዮ-ኤሌክትሪክወልቂጤ ከተማዜናዎችየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮ ኤሌክትሪክ በሁለት ግቦች ልዩነት ከመመራት ተነስቶ ነጥብ ተጋርቷል

በሊጉ የ21ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን መርሀግብር ቀዳሚ ጨዋታ ኢትዮ ኤሌክትሪክ አስከ መጀመሪያው አጋማሽ በሁለት ግብ ልዩነት ሲመራ ቢቆይም በሁለተኛው አጋማሽ ባስቆጠራቸው ግቦች አንድ...

ሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባፋሲል ከነማ

የጨዋታ ዘገባ | አፄዎቹ ወደ ድል ተመልሰዋል !!

  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ21ኛ ሳምንት ጨዋታ የሁለተኛ ቀን የምሽት ጨዋታ ባሳለፍነዉ ሳምንት በሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሽንፈት አስተናግዶ የነበረዉ ፋሲል ከነማ...

ቅዱስ ጊዮርጊስቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአርባምንጭ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ፈረሰኞቹ በድል ጎዳና ቀጥለዋል !!

  በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ21ኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚውን አርባምንጭ ከተማ አንድ ለዜሮ በሆነ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።...