የወዳጅነት ጨዋታ

9 መጣጥፎች
ቅዱስ ጊዮርጊስዜናዎችየወዳጅነት ጨዋታ

ቅዱስ ጊዮርጊስ ለወዳጅነት ጨዋታ ወደ ታንዛኒያ አምርቷል!

ቅዱስ ጊዮርጊሶች ከ ያንግ አፍሪካ እና አዛም ጋር የወዳጅነት ጨዋታዎችን ለማድረግ ወደ ታንዛኒያ አምርተዋል። በሰርቪያዊው አሰልጣኝ ሰርዲዮ ሚሉቲን ሚቾ የሚመሩት ቅዱስ ጊዮርጊሶች በቢሾፍቱ...

ኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየወዳጅነት ጨዋታ

ቡናማዎቹ ከደቡብ ሱዳኑ ቻምፒየን ጋር ሊጫወቱ ነው

ኢትዮጵያ ቡና ዕሁድ ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተው ክለብ ጋር የወዳጅነት ጨዋታን ያደርጋል። ኢትዮጵያ ቡና የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የፊታችን ቅዳሜ በ20ኛው ሳምንት መርሀግብሩ ሲመለስ ከቅዱስ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየወዳጅነት ጨዋታ

የሀድያ ሆሳዕና ደጋፊዎች የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃግብር ጆሀንስበርግ ላይ አደረጉ….

*.... አመራሮቹ አንድ አካዳሚን ዛሬ ጎብኝተዋል.... የሀድያ ሆሳዕና እግርኳስ ክለብን በፋይናንስ ለማጠናከር ያለመው የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር በጆሃንስበርግ ከተማ ተደረገ። 22 ተጨዋቾችን ጨምሮ...

ሀዲያ ሆሳዕናዜናዎችየወዳጅነት ጨዋታደቡብ አፍሪካ

ሀድያ ሆሳዕና ከቀናት በኋላ ወደ ደቡብ አፍሪካ ያቀናል….

*.... የፊፋ ማች ኤጀንት ፍጹም አድነው ለትግራይ ክለቦች ድጋፍ ለማድረግ ቃል ገባ.... ሶስቱ የትግራይ ክለቦችን ወደ ውጪ ሃገር ወስዶ ገቢ ማሰባሰቢያ ለማድረግ መዘጋጀቱን...

ዋልያዎቹየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየወዳጅነት ጨዋታየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ዋልያዎቹ በወዳጅነት ጨዋታ አሸንፈዋል

ለ34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ የሶስተኛ እና የአራተኛ ዙር ጨዋታዎች ከጊኒ ብሄራዊ ቡድን ጋር የሚጠብቀው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ከሩዋንዳ አቻው ጋር የወዳጅነት ጨዋታ አድርጎ 1...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየወዳጅነት ጨዋታ

የዋሊያዎቹና የሱዳን የዛሬ ጨዋታ በሶማሌ ዳኞች ይመራል “ፊፋ የወዳጅነት ጨዋታን የሌላ ሀገራት ዳኞች ካልመሩት አይመዘገብም ብሎናል” የኢት.እግርኳስ ፌዴሬሽን

የዋሊያዎቹና የሱዳን የዛሬ ጨዋታ በሶማሌ ዳኞች ይመራል "ፊፋ የወዳጅነት ጨዋታን የሌላ ሀገራት ዳኞች ካልመሩት አይመዘገብም ብሎናል" የኢት.እግርኳስ ፌዴሬሽን ኢንተርናሽናል የወዳጅነት ጨዋታዎች እንደዋናው ውድድር...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየወዳጅነት ጨዋታ

የኢትዮጵያ እና የሱዳን የአቋም መፈተሻ ጨዋታ !

  ዋልያዎቹ ከፊታችን ለሚጠብቃቸው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ከ ኒጀር ጋር ለሚያደርጉት የደርሶ መልስ ጨዋታ ጠንከር ያለ ልምምዳቸውን ማደረግ ቀጥለዋል ። ለዚህም ጨዋታ ይረዳቸው...

መቐለ 70 እንደርታስሁል ሽረዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየወዳጅነት ጨዋታ

ሶስቱ የትግራይ ክልል ፕሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ዱባይ ላይ የቅድመ ዝግጅት ጊዜ ሊያሳልፋ ነው

ኢትዮ-ነጃሺ ቱር ኤንድ ትራቭል ከትግራይ ክልል እግር ኳስ ፌዴሬሽን ጋር በመተባበር በተዘጋጀው ይህ የቅድመ ውድድር ዝግጅት ሻምፒዮኒ መቐለ 70 እንደርታ፣ስሑል ሽረ ና ወልዋሎ...