ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እየተመሩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ የነባር ተጫዋቾችን ዉል በማደስ ዝግጅታቸዉን በሀዋሳ ከተማ እያደረጉ የሚገኙት ሲዳማ...
ላለፉት ሶስት ያህል አመታት በዕድሳት ላይ የሚገኘዉ አንጋፋው የአዲስአበባ ስታዲየም የዕድሳት ስራዉ ተጠናቆ ከወራት በኋላ ማለትም ከህዳር ጀምሮ የፕሪምየር ሊግ እና የብሔራዊ ቡድን...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን አምበል የሆነዉ ሽመልስ በቀለ በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ የሚመራዉን ሲዳማ ቡና ለመቀላቀል ከስምምነት ላይ መድረሱ ታዉቋል። ከዚህ ቀደም በሀገር ውስጥ ለሀዋሳ...
የቀድሞዉን አሰልጣኙን ውበቱ አባተ ዋና አሰልጣኝ አድርጎ ከሾመ በኋላ ለአዲሱ የውድድር አመት ዝግጅት በርከት ያሉ ተጫዋቾችን ወደ ስብስቡ መቀላቀል የቻለዉ ፋሲል ከተነማ ተጨማሪ...
በአሰልጣኝ ዉበቱ አባተ እየተመሩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ የነባር ተጫዋቾችን ዉል እያደሱ በሀዋሳ ከተማ ቅድመ ዝግጅታቸዉን እያደረጉ የሚገኙት አፄዎቹ የመሀል ተከላካይ የሆነዉን...
ባለፉት አመታት ለተለያዩ የሊጉ ክለቦች መጫወት የቻለዉ የግብ ዘቡ አቤል ማሞ ለአዲስ አዳጊዉ ክለብ ሻሸመኔ ከተማ ለመጫወት ፊርማዉን ማኖሩ ታውቋል። ከዚህ ቀደም ለሙገር...
አሰልጣኝ በረከት ደሙን የክለባቸዉ ዋና አሰልጣኝ አድርገዉ የሾሙት የ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን የከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆኑት አርባምንጭ ከተማዎች የአራተኛ ተጫዋቻቸዉን ዉል ሲያድሱ...
የ2016 ዓ.ም የውድድር ዘመን የከፍተኛ ሊግ ተሳታፊ የሆነው አርባምንጭ ከተማ እግርኳስ ክለብ ከግንቦት ወር 2015 ዓ.ም ጀምሮ ክለቡን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት እየመራ የቆየዉን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident