የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2017 ዓመተ ምህረት ውድድር በዛሬው ዕለት በድሬዳዋ ከተማ በድሬዳዋ ስታድየም መካሔድ ጀምሯል። በውድድር አመተ ቀዳሚ ጨዋታ ከአራት አመታት በኋላ ወደ...
*..... ሻምፒዮኑ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 18 ሚሊዮን ብር የመጨረሻው ሀምበሪቾ 8 ሚሊዮን ብር ይደርሳቸዋል.... የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2016 የማጠቃላያ መርሃግብር ዛሬ በድሬዳዋ...
የ2016 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት ነገ ከአመሻሽ 12:00 ጀምሮ የዘንድሮው ውድድርን ቀዳሚ 13 ሳምንታት በምታስተናግደው ድሬዳዋ ከተማ ይካሄዳል። ቀደም ብሎ የኮከብ...
የ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኮከቦች ሽልማት እና የማጠቃለያ መርሃ ግብር የፊታችን ሀሙስ በድሬዳዋ ከተማ ይካሄዳል። መስከረም 9/2017 ዓ.ም በድሬደዋ ከተማ በሚደረገው የሽልማት ስነስርዓት...
ሳምንት 1 ወልቂጤ ከተማ ከ መቻል ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ፋሲል ከነማ ወልዋሎ አዲግራት ዩ. ከ ባህር ዳር ከተማ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከ ኢትዮጵያ...
*.... ቅዱስ ጊዮርጊስን ሊይዝ ተስማምቷል ቅዱስ ጊዮርጊስን በተጨዋችነትና በአሰልጣኝነት የመራው ፋሲል ተካልኝ እንደገና ፈረሰኞችን ለሁለት አመት ለማሰልጠን ተስማማ። ከታማኝ ምንጭ በተገኘ መረጃ ፋሲል...
በንግድ ባንክ የቆየው እና በቤንች ማጂ እንዲሁም ያለፉት አመታትን በወልቂጤ ከተማ ቤት ያሳለፈው ግዙፉ ግብ ጠባቂ ፋሪስ አላዊ የበረከት ደሙ ስብስብ ለሆነው አርባምንጭ...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፊት መስመር አጥቂ የነበረው አቤል ማሙሽ ለባህር ዳር ከተማ ከግርማ ዲሳሳ እና ከ ወንድሜነህ ደረጄ ቀጥሎ ሶስተኛ ፈራሚ ሆኗል በኢትዮጵያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident