በሀገሪቱ እግር ኳስ ትልቅ ቦታ የሚሰጠው የሸገር ደርቢ ኢትዮጵያ ቡና 3ለ1 በሆነ ውጤት ቅዱስ ጊዮርጊስን ማሸነፍ ችለዋል። እጅግ በርካታ ደጋፊዎች ስታዲየሙን በሞሉበት እና...
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች ሬድዋን ሸረፉ(ድሬደዋ ከተማ) : ክለቡ ከ ሲዳማ ቡና ጋር ባደረገው የ28ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 90+4 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ...
በዮሴፍ ከፈለኝ የፕሪምየር ሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና የቡድን መሪው የቀድሞው ዳኛ ዕግድ ተጥሎባቸዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ የሲዳማ ቡና ቡድን መሪ...
በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ሲዳማ ቡና ፣ ኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ እና ፋሲል ከነማ ሲያሸንፍ የሀድያ ሆሳዕና እና ኢትዮጵያ ቡና ጨዋታ በበኩሉ በአቻ ውጤት...
ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 65 ኛ ደቂቃ ላይኳስ በእጅን በመጫወት የግብ...
እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1 ሲረታ ባህርዳር ከተማ 2ለ1 በሆነ ውጤት አዳማ ከተማን አሸንፏል። ባህርዳር ከተማ...
በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል ሳይጠቀም ሲቀር ወላይታ ድቻ እና ሀድያ ሆሳዕና አሸናፊ ሲሆኑ የነገሌ እና...
ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ ጋር 3ለ0 ሲያሸንፍ ድሬዳዋ ከተማም ወሳኝ ድል አግኝተዋል። ረጅሙን ዘመናት የኢትዮጵያ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident