- ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 65 ኛ ደቂቃ ላይኳስ በእጅን በመጫወት የግብ የማግባት አድል በማበላሸት በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ረፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጨዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 63 በተቁ1 (ሀ) እና በተቁ 2 መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ ና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 3000 /ሶስት ሺህ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ዳንኤል ፀሀይ (ምድረ ገነት ሽረ ) /ዋና አሰልጣኝ/ : ክለባቸው ከ ድሬደዋ ከተማ ጋር ባደረገው የ26ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 87 ኛ ደቂቃ ላይ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀማቸው በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገዱ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦባቸዋል ። ስለሆነም የቡድን አመራሩ ለፈፀሙት ጥፋት በኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ውድድር ደንብ የውድድር ደንብ ክፍል 1 አንቀፅ 13 ንዑስ አንቀጽ 13.3 ተቁ 15 መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገዱ ና በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 6000 /ስድስት ሺ/ እንዲከፍሉ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ቢንያም በቀለ (ኢትዮ ኤሌትሪክ) : ክለቡ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ባደረገው የ26ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 90+3 ኛ ደቂቃ ላይሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጨዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 2 አንቀፅ 35(መ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ የየውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- መድሃኔ ብርሀኔ (አዳማ ከተማ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ።
- አዳማ ከተማ-ባህርዳር ከተማ
- አዳማ ከተማ-ሃዋሳ ከተማ
- አዳማ ከተማ-ሸገር ከተማ
- አዳማ ከተማ-አርባምንጭ ከተማ
- ባህርዳር ከተማ-አዳማ ከተማ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅካት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል ውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ሐብታሙ ሸዋለም(ኢትዮ ኤሌትሪክ ) ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል።
- ኢትዮ ኤሌትሪክ-ሲዳማ ቡና
- ኢትዮ ኤሌትሪክ ሀዲያ ሆሳዕና
- አርባምንጭ ከተማ-ኢትዮ ኤሌትሪክ
- ኢትዮ ኤሌትሪክ -ኢትዮጵያ ቡና
- ቅዱስ ጊዮርጊስ-ኢትዮ ኤሌትሪክ
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ፈቃደስላሴ ደሳለኝ(ሃዋሳ ከተማ) ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል
- ድሬደዋ ከተማ-ሃዋሳ ከተማ
- ሃዋሳ ከተማ-ወላይታ ድቻ
- መቐለ 70 እንደርታ-ሃዋሳ ከተማ
- ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-ሃዋሳ ከተማ
- ፋሲል ከነማ-ሃዋሳ ከተማ
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- እስራኤል እሸቱ (ሃዋሳ ከተማ) ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል
- ሲዳማ ቡና-ሃዋሳ ከተማ
- ሃዋሳ ከተማ-ኢትዮ ኤሌትሪክ
- አዳማ ከተማ-ሃዋሳ ከተማ
- ሃዋሳ ከተማ-ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ
- ፋሲል ከነማ-ሃዋሳ ከተማ
ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ብሩክ በላቸው( ኢትዮጵያ መድን ) ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል ፡፡
- ወላይታ ድቻ-ኢትዮጵያ መድን
- ድሬደዋ ከተማ-ኢትዮጵያ መድን
- ኢትዮጵያ መድን -መቻል
- ኢትዮጵያ መድን -ቅዱስ ጊዮርጊስ
- ነገሌ አርሲ-ኢትዮጵያ መድን
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ዳዊት ማሞ (መቻል) : ከታች በተጠቀሱት 10 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል
- መቐለ 70 እንደርታ-መቻል
- መቻል-ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- መቻል-ፋሲል ከነማ
- ምድረ ገነት ሽረ-መቻል
- ሃዋሳ ከተማ መቻል
- ኢትዮጵያ መድን መቻል
- ሀዲያ ሆሳዕና መቻል
- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቻል
- ፋሲል ከነማ መቻል
- ሲዳማ ቡና-መቻል
- ስለሆነም ተጨዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 2 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 2ዐዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ሙሉጌታ ወ/ጊዮርጊስ (መቐለ 70 እንደርታ): ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል
- ድሬደዋ ከተማ-መቐለ 70 እንደርታ
- መቐለ 70 እንደርታ-ሀዲያ ሆሳዕና
- ኢትዮጵያ መድን -መቐለ 70 እንደርታ
- ባህርዳር ከተማ-መቐለ 70 እንደርታ
- ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቐለ 70 እንደርታ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ምስጋና ሚልኪያስ (ሸገር ከተማ): በኢትዮጵያ ዋንጫ ውድድር 1 እንዲሁም ከታች በተጠቀሱት 4 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድተመልክቷል ።
- ነገሌ አርሲ-ሽገር ከተማ
- ወላይታ ድቻ-ሸገር ከተማ
- ሸገር ከተማ-ሃዋሳ ከተማ
- ኢትዮጵያ ቡና-ሸገር ከተማ
- ስለሆነም ተጨዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ናትናኤል ናሴሮ (ወላይታ ድቻ): ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ፡፡
- ወላይታ ድቻ-ድሬደዋ ከተማ
- ወላይታ ድቻ-ሸገር ከተማ
- ወላይታ ድቻ-ባህርዳር ከተማ
- ወላይታ ድቻ-መቻል
- ወልዋሎ አዲግራት ዩኒቨርስቲ-ወላይታ ድቻ
- ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 15ዐዐ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ድሬደዋ ከተማ ክለቡ ከምድረ ገነት ሽረ ጋር ባደረገው የ26 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የድሬደዋ ከተማ ቡድን ተጫዋች የሆኑት
- አቤል አሰበ
- ፍሬው ጌታሁን
- አብዱሰላም ዩሱፍ
- አቡበከር ሻሚል
- አብዲሳ ጀማል
በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/ እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
- ኢትዮ ኤሌትሪክ ክለቡ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ባደረገው የ26 ኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ የኢትዮ ኤሌትሪክ ቡድን ተጫዋች የሆኑት
- ቢንያም በቀለ
- አሸናፊ ጥሩነህ
- አብዱልመጅድ ሁሴን
- በረከት ወልደዮሐንስ
- ሐብታሙ ሸዋለም
- ቢንያም በቀለ
በተለያዩ ጥፋቶች ካርድ የተሰጣቸው በመሆኑ በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 65 (ሀ) መሰረት የገንዘብ ቅጣት ብር 5000 /አምስት ሺ/እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡
- ሽመክት ጉግሳ (ምድረ ገነት ሽረ) ክለቡ ከድሬዳዋ ከተማጋር በነበረው የ26ኛ ሳምንት ግጥሚያ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ ወደ መልበሻ ክፍል መሄጃ ኮሪደር ላይ ለተፈጠረው ከፍተኛ ሁከትና ግርግር መነሻ ስለመሆናቸው ሪፖርት ቀርቦባቸዋል። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈጸመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 61 በተቁ 1(ሀ) መሠረት 6 / ስድስት / ጨዋታ እንዲታገዱና ብር 20,000 /ሀያ ሺህ / እንዲከፍሉ የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
- ይታገሱ እንዳለ (ዋና አሰልጣኝ /ድሬዳዋ ከተማ/ )ክለቡ ከምድረ ገነት ሽረጋር በነበረው የ26ኛ ሳምንት ግጥሚያ ጨዋታ ከተጠናቀቀ በኋላ ወደ መልበሻ ክፍል መሄጃ ኮሪደር ላይ ለተፈጠረው ከፍተኛ ሁከትና ግርግር መነሻ ስለመሆናቸው ሪፖርት ቀርቦባቸዋል። ስለሆነም የቡድን ለፈጸሙት ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 3 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 61 በተቁ 1(ሀ) መሠረት 6/ስድስት/ ጨዋታ እንዲታገዱና ብር 20,000 /ሀያ ሺህ/ እንዲከፍሉ የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል።
አስተያየት ይስጡ