*... የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ግን ፕሬዝዳንቱ ከውጪ ይምጡና አቋማችንን እናሳውቃለን ብሏል.... በኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ላይ ክስ የመሰረቱት እነ ሻለቃ ሃይሌ ገ/ስላሴ የተፈጠረውን...
የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ አምስት ከፍተኛ አመራሮች ላይ ተጥሎ የነበረው የውጪ ጉዞ ዕገዳ በይፋ ተነስቷል። ጉዳዩን ከያዙት ጠበቆች በተገኘ መረጃ የፌዴሬል ከፍተኛ ፍ/ቤት ከፌዴራል...
" ስለ እርቁ የሰማሁት ነገር የለም" ረዳት ኮሚሽነር ደራርቱ ቱሉ " አባገዳዎቹ በሰጡኝ ቀጠሮ ለዕርቁ ቦታው ተገኝቻለሁ" አትሌት ገዛኸኝ አበራ ከፓሪስ ኦሎምፒክ...
"ውድቀት ሲኖር የትኛውም አመራር ከኔ ጀምሮ ሃላፊነቱን ይወስዳል ያጎደልነው ነገር ካለ ልንጠየቅም ይገባል እንጂ ጅምላ ጭፍጨፋ ተገቢ አይደለም" ሲሉ ዶ/ር አሸብር ወ/ጊዮርጊስ ተናገሩ።...
በ19ኛው የአለም የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን የ2ኛው ዙር ተጓዦች ዛሬ አመሻሽ ላይ ሽኝት ተደርጎላቸዋል ። በሽኝት መርሃ-ግብሩ ላይ...
የሃብት ማሰባሰብ ንዑስ ኮሚቴ ሰብሳቢ አምባሳደር ምስጋነው አረዳ በፅ/ቤቱ ተገኝተው የገንዘብ ድጋፉን ተረክበዋል። የኢትዮጵያ ኦሊምፒክ ኮሚቴ ፕሬዝደንት ዶ/ር አሸብር ወልደጊዮርጊስ ሚኒስትሩን አምባሳደር ምስጋናውን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident