የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ከተጨዋቾች የዝውውር ደንብ ጋር ተያይዞ ለ2017 አዲስ ደንብ ስለሚጸድቅ አሁን እየተደረጉ ያሉ ድርድሮች ለጊዜው እንዲቆሙ ማዘዙ ተሰማ። የፌዴሬሽኑ የስራ አስፈጻሚ...
አዲስ የተሻሻለው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ደንብ ለፊፋ ተልኮ እንዲፀድቅ በመደረጉ ብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ በአዲስ መልክ እንዲዋቀርና ከዚህ ቀደም በኢንተርናሽናል ዳኝነት ሲያገለግሉ የቆዩ...
*...ምክንያት የተደረገው ደግሞ ኮንትራክተሩ ሃላፊነቱን አልወስድም በማለቱ ነው ተብሏል.... የአዲሰ አበባ ስታዲየም ከ40 ወራት ክልከላ በኋላ የዋሊያዎቹና የሌሴቶ ጨዋታን የሚያስተናግደው ያለተመልካች መሆኑ ከታማኝ...
● ሱራፌል ዳኛቸዉ የሶስት አመት ኮንትራት ከአሜሪካዉ ክለብ ጋር ተፈራርሟል !! የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እና የዲሲ ዩናይትድ ይፋዊ የመግባቢያ ስምምነት የፊርማ ስነ...
ባለፉት ዓመታት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የደመቀችው የአጥቂ መስመር ተጫዋቿ ሎዛ አበራ የአሜሪካውን ማራውደርስን መቀላቀሏ ተረጋግጧል። ክለቡ ማራውደርስ ሎዛን ማስፈረሙን በይፋዊ...
*....ስታዲየሙ ያሉት ንብረቶች የኔ ነው በሚል ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱና ፌዴሬሽኑ እየተወዛገቡ ነው... *...ቀድሞ የነበሩት የስታዲየሙ ወንበሮች የት እንደደረሱ አልታወቀም.... *..... ኪሎውን ተመዝኖ የመጣው...
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋና አሰልጣኝ ገብረመድኅን ኃይሌ ሞሮኮ ላይ የተደረጉትን ሁለት የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎችን አስመልክቶ በዛሬው ዕለት በፌዴሬሽኑ ፅህፈት ቤት ከጋዜጠኞች ለተነሱላቸው...
መድንን ውጤታማ ያደረጉት አሰልጣኝ ገ/መድን ሃይሌ አዲሱ የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል ። አሰልጣኙ ከፌዴሬሽኑ ጋር በተስማሙት መሰረት የአንድ አመት ውል የፈረሙ ሲሆን ከ250...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident