የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

311 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፏል

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ዛሬ መስከረም 11 ቀን 2013ዓ.ም ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ባካሄዱት ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አስተላልፈዋል፡፡ 1ኛ ካፍ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ውዥንብር ፈጣሪ ያላቸውን ግለሰቦች አስጠነቀቀ

  የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን እግር ኳሱ ላይ ውዥንብርና ክፍተት የሚፈጥሩ በጣት የሚቆጠሩ ግለሰቦች እንዳሉ ደርሰንበታል ሲል አስታወቀ፡፡ ፌዴሬሽኑ ካፍ የሚያውቃቸው ኢንስት ራክተሮች...

The BiG Interviewሀትሪክ ኤዲቶርያልዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ሀትሪክ ኤዲቶሪያል | አቶ መኮንን ኩሩ ለሀትሪክ ቃለ ምልልስ በሰጡበት ወቅት ከኃላፊነታቸው አልተነሱም

ባለፈው ሳምንት በሀትሪክ ጋዜጣ The Big Interview አምዳችን ላይ በወቅቱ የፌዴሬሽኑ የቴክኒክ ዳይሬክተር ከነበሩት አቶ መኮንን ኩሩ ጋር ወቅታዊና አነጋጋሪ ቃለ ምልልስ አድርገን...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የዝውውር መስኮቱ የመጀመሪያ ቀን ተራዘመ

  የኢትዮጲያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ሊጉን የሚያስተናግዱ ሰባት ስታዲየሞች የሚገመግመው የባለሙያዎች ቡድን ምላሽና የመንግስት ውሳኔ እየተጠበቀ ባለበት በአሁኑ ሰአት የዝውውር መስኮቱ የሚጀመርበት ቀን...

ሲዳማ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ሲዳማ ቡና ታገደ

ከሰአታት በፊት ይፋ በሆነ መረጃ ሲዳማ ቡና ሙጃይድ የተባለው ተጨዋቹ ቀሪ ደመወዝ እስኪከፍል ድረስ ምንም አይነት ግልጋሎት እንደማያገኝ ፌዴሬሽኑ ገልጿል፡፡   የፍትህ አካላቱ...

The BiG Interviewሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የአቶ መኮንን ኩሩ ዝምታን የሠበረ አነጋጋሪ ቃለ-ምልልስ “ውጪ ተምረን መጥተናል፣ ኢንተርናሽናል ላይሰንስ አለን የሚሉ ሰዎች ነገሮች ሁሉ ዓሣ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል እንዳይሆንባቸው እሰጋለሁ”

  የአቶ መኮንን ኩሩ ዝምታን የሠበረ አነጋጋሪ ቃለ-ምልልስ “ውጪ ተምረን መጥተናል፣ ኢንተርናሽናል ላይሰንስ አለን የሚሉ ሰዎች ነገሮች ሁሉ ዓሣ ጎርጓሪ ዘንዶ ያወጣል እንዳይሆንባቸው...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢት.እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከመስከረም 1/2013 ጀምሮ አቶ መኮንን ኩሩ የሚባል ዳይሬክተር የለኝም አለ

  ..ቦታውን አቶ ሰለሞን ገ/ስላሴ በጊዜያዊነት ይዘውታል ከውስጥም ከውጪም በመጣብኝ ጫና ስራዬን ለቀኩ... ሲላቸው ቦታዬ ላይ ነኝ ..ሲያሻቸው ደግሞ ፈቅጄ ቦታውን ለቅቄያለሁ ሲሉ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

እግር ኳስ ፌዴሬሽኑ ለወኪሎች ውል ማደሻ ክፈሉ ያለውን ትዕዛዙን ለጊዜው አራዝሟል

  ወደ 52 ኢንተርሚዲየሪዎች ከፌዴሬሽንና ከፊፋ ላይሰንስ ቢወስዱም ገበያው ግን ያጠገበው ጥቂቶችን ነው፡፡ ህገወጦች ናቸው ከሚባሉት ፍቃድ ከሌላቸው በላይ እነዚህ መሃል ያለው ፍትጊያ...