የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

311 መጣጥፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን 2ኛውን የወዳጅነት ጨዋታ ዛሬ ያከናዉናል

ረፋድ በ5 ሰዓት የሚደረገዉ የኢትዮጵያ እና እስራኤል የወዳጅነት ጨዋታ እንደ መጀመሪያው ሁሉ የቀጥታ ሽፋን የሚኖረዉ ይሆናል። እንደሚታወቀው ማክሰኞ ዕለት በተካሄደው የሁለቱ ሀገራት የወዳጅነት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ወደ 2014 ቤትኪንግ ፕሪሚየር ሊግ ለማደግ የሚደረገዉ ውድድር ነገ በሀዋሳ ድልድሉ ይወጣል

በቀጣይ ዓመት የትግራይ ክልል ክለቦች በሊጉ የማይሳተፉ ከሆነ እነሱን ለመተካት የሚደረገው የስድስት ክለቦች ውድድር ከዓርብ ጀምሮ ይከናወናል። ዘንድሮ ከሊጉ የወረዱት ሦስት ክለቦች ወልቂጤ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ለሃዋሳው የእግርኳስ ፍልሚያ 12 አርቢትሮች ተመርጠዋል

በወልቂጤ ከተማ ፣ በአዳማ ከተማ ፣ በጅማ አባጅፋር፣ በኢትዮ ኤሌክትሪክ፣ በኮልፌ ክ/ከተማና አምበሪቾ ክለቦች መሃል ሀዋሳ ላይ ለሚጀመረው ሻምፒዮና ብሄራዊ አርቢትሮች ኮሚቴ 12...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

3ቱም የትግራይ ክልል የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በ2014 የውድድር ዘመን በፕሪሚየር ሊጉ የመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው አሳወቁ።

የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዛሬ ግንቦት 24ቀን 2013ዓ.ም ከ3ቱም የትግራይ ክልል የፕሪሚየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች ጋር ስለ ቀጣይ የውድድር ዘመን ተሳትፏቸው በተመለከተ ውይይት...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

አዲሶቹ የዳኞች ኮሚቴ ተመረጡ

የኢትዮዺያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ነባሮቹን ባሰናበተ በሰአታት ውስጥ አዲሱን የዳኞች ኮሚቴን አዋቅሯል። በዚህም መሰረት ኮሚሽነር ልኡልሰገድ በጋሻው ኮሚሽነር ግዛቴ አለሙ ኮሚሽነር አዲሱ ነጋሽ ኮሚሽነርቸስንታየሁ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ብሄራዊ የዳኞች ኮሚቴ ተበተነ

ከተወሰኑ ደቂቃዎች በፊት በተጠናቀቀው ስብሰባ የኢትዮዺያ እግርኳስ ፌዴሬሽን በአቶ ኢብራሂም መሀመድ የተሰባሰቡት ኮሚቴዎች እንዲቀየሩ ተወሰነ። በፕሬዝዳንቱ አቶ ኢሳያስ ጅራ ቢሮ ውስጥ በተካሄደውና ፕሬዝዳንቱ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

ከኮትዲቫዋር ድላችን በኋላ ከኛ ብሔራዊ ቡድን ጋር ለመጫወት የማይፈልግ ሀገር የለም” አቶ ኢሳያስ ጅራ /የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት/

ዋሊያዎቹ ከማዳጋስካር አቻቸው ጋር በሚኖራቸው ጨዋታ ድል ከቀናቸው ጠቀም ያለ ማበረታቻ እንደተዘጋጀላቸው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አስታወቀ፡፡ የፌዴሬሽኑ ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳያስ ጅራ በተለይ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

“ተጨዋቾቻችን የሀገር ክብር ሊረዱ ይገባል” /አሰልጣኝ ውበቱ አባተ/

የዋሊያዎቹ አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ብሄራዊ ቡድን ማለት ምን ማለት እንደሆነ ለተጨዋቾቻችን ግንዛቤ መስጠት ይገባል አሉ። አሰልጣኙ ዛሬ በሰጡት መግለጫ "ተጨዋቾቻችን 110 ሚሊየን ህዝብ...