🔑 አሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስ የመጀመሪያው አሰልጣኝ? ወይስ?ኮሮናን ለማጥፋት 30 ሺብር ለግሷል 🔑 የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን 500ሺ ብር ለግሷል 🔑ፊዚዮቴራፒስቱ ይስሃቅ ሽፈራውም 400...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በአደገኛ ሁኔታ በአለማችን ብሎም በሀገራችን ኢትዮጵያ እየተዛመተ የሚገኘውን የኮሮና ቫይረስ ለመከላከል ያስችል ዘንድ የኢ.እ.ፌ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላት በስልክ...
በሀገራችን የህዝባዊ ሩጫ ፈር ቀዳጅ የሆነው ታላቁ ሩጫ በኢትዮጵያ በአሁኑ ጊዜ አለም ላይ ለተከሰተውና አለምን እያስጨነቀ ያለው የኮሮና ቫይረስ ወረሽኝ ለመከላከል በሀገራችን እንዳይስፋፋ...
ከሣምንት በፊት የሊግ ካምፓኒው 16ቱ የፕሪሚየር ሊግ ክለቦች በሜዳና ከሜዳ ውጭ የሚያደርጉትን የፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ የማስተላለፍ መብት (Broadcast) እና የፕሪሚየር ሊጉ ስያሜ...
የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ አለምን እያመሰ በሚገኝበት በዚህ ሰዓት የተለያዩ ግለሰቦች እና ድርጅቶች በሽታውን ለመዋጋት የተለያዩ ድጋፎችን እያደረጉ ይገኛሉ። ከነዚህ መካከልም ስፖርቱ ላይ...
የክለቡ ቦርድ ትናንት ባካሔደው ስብሰባ አቶ ዳዊት ከድር (ጆኒ) ጊዜያዊ ስራ አስኪያጅ እና ኢንስትራክተር ፉዓድ ዩሱፍ ምክትል አሰልጣኝ በማድረግ ሰይሟል። ኢንስትራክተር ፉዓድ ድሬዳዋ...
• ፌዴሬሽኑ የብር 2,000,000.00 (ሁለት ሚሊዮን ብር) ድጋፍ ያደረገ ሲሆን ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉም በበኩሏ የብር 400,000.00 (አራት መቶ ሺህ ብር) ድጋፍ አድርጋለች፤...
🔑“ኮረና ቫይረስን ለመግታት ከጥንቃቄው በላይ እንደየእምነታችን መፀለይ ብቻ ነው መፍትሄው” 🔑“የእርካታ ጥግ ላይ ደርሻለሁ ባልልም በአንደኛው ዙር ውጤት አልተከፋሁም” 🔑“የጣና ሞገድ ደጋፊዎች...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident