ዜናዎች

4373 መጣጥፎች
ሀትሪክ ስፖርትጋዜጣዜናዎች

ተወዳጅዋና የመጀመሪያዋ ባለቀለም የሆነችው ሀትሪክ የስፖርት ጋዜጣ በአንባቢያን ተደጋጋሚ ጥያቄ በቀጣይ ሳምንት ለንባብ ልትበቃ ነው።

ተወዳጅዋና የመጀመሪያዋ ባለቀለም የሆነችው ሀትሪክ የስፖርት ጋዜጣ በአንባቢያን ተደጋጋሚ ጥያቄ በቀጣይ ሳምንት ለንባብ ልትበቃ ነው። ሀገራችንን ጨምሮ መላው አለምን ባስጨነቀውና በሞት በነጠቀው ክፉ...

Covid-19ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

አስር የእግርኳሱ ባለውለተኞች ድጋፍ ተደረገላቸው

  በኢትዮጲያ እግር ኳስ ላይ ከፍተኛ አስተዋጽዎ ያደረጉ 10 ባለውለተኞች በዩኒየን ባርና ሬስቶራንት በተካሄደ ስነስርአት ድጋፍ ተደረገላቸው፡፡ በኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ምክንያት በሃገር ደረጃ...

Covid-19ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

የድሬዳዋ ከተማ ቡድን አባላት በሌላ የበጎ ስራ ተሳትፈዋል

  የድሬዳዋ ከተማ ቡድን አባላት የደም ልገሳ በጎ ተግባር አድርገዋል።   በአለማችን እንዲሁም በሀገራችን በመስፋፋት የሰው ሂይወት እየቀጠፈ የሚገኘው ኮሮና ቫይረስ ምክኒያት በሀገራችን...

ሀዋሳ ከተማቃለመጠይቅዜናዎች

“እረፍቴን በግሌ አንዳንድ እንቅስቃሴዎች በማድረግ ነው የማሳለፈው።”ዘላለም ኢሳያስ /ሀዋሳ ከተማ/

👉👉 "ከኔ ይልቅ ጓደኛዬ ሲያገባ ነው ደስ የሚለኝ።" 👉👉 "እረፍቴን በግሌ አንዳንድ እንቅስቃሴዎች በማድረግ ነው የማሳለፈው።" 👉👉 "በሽታውን እግዚአብሔር እስኪያስወግድልን አስገዳጅ ነገሮች ካልገጠሙን...

ሲዳማ ቡናዜናዎች

ሲዳማ ቡና መደበኛ ልምምዱን በቴሌግራም ጀመረ፡፡

የኮሮና ቫይረስ እያስከተለ ያለውን ጉዳት ምክንያት በማድረግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ከመንግስት በተሰጠው አቅጣጫ መሠረት ሁሉንም ሊጎች ላልተወሰነ ግዜ ማገዱ ይታወሳል፡፡ ይህንን ምክንያት...

ሰበታ ከተማዜናዎች

ሰበታ ከተማ በሜዳው ጨዋታዎችን ሊያደርግ ነው !

በዘንድሮው የውድድር አመት ፕርሚየር ሊጉን በመቀላቀል ትልልቅ ልምድ ያላቸውን ተጫዋቾች በመያዝ በሊጉ ትላልቅ ቡድኖችን በመፈተን በውበቱ አባተ የሚሰለጥነው ሰበታ ከተማዎች በሜዳቸው ሰበታ ስታዲየም...

ዕይታዜናዎች

የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል ፉትቦለርስ አሶስዬሽን በጎ ጅምር……

  የኮሮና ቫይረስ ስርጭት የሁሉም ችግር ሆኗል፡፡ ይህንን ምክንያት በማድረግ ሁሉም በያለበት የወረርሽኙን ስርጭት ለመቆጣጠር የበኩሉን ድርሻ ለመወጣት ጥረት ማድረጉን ቀጥሏል፡፡ ከተመሰረተ ከስምንት...

Covid-19ዜናዎች

የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል ተጨዋቾች ማህበር ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ ያሰባሰቡትን ከ6 ሚሊየን ብር በላይ እርዳታ ዛሬ አስረከቡ

የኢትዮጵያ ፕሮፌሽናል ተጨዋቾች ማህበር ለኮሮና ቫይረስ መከላከያ ይውል ዘንድ ከፕሪምየር ሊግ እና ከከፍተኛ ሊግ ቡድን ተጨዋቾች ያሰባሰቡትን ከ6 ሚሊየን ብር በላይ እርዳታ በዛሬው...