ዜናዎች

4371 መጣጥፎች
ሲዳማ ቡናዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ሲዳማ ቡና ሁለት የመስመር አጥቂ ተጫዋቾችን አስፈርሟል።

በዉድድር አመቱ በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ላይ ባልተጠበቀ መልኩ በወራጅ ቀጠናዉ ላይ ለወራት ያክል ላለመዉረድ ሲፎካከር የነበረዉ ሲዳማ ቡና በዉድድሩ አመቱ አጋማሽ ላይ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ጋዲሳ መብራቴና እንየው ካሳሁን ወደ ድሬዳዋ ከተማ አቅንተዋል

አሰልጣኝ ዘማርያም ወ/ጊዮርጊስን ከቀጠረ በኋላ አቋሙን አሻሽሎ ከመውረድ የተረፈው ድሬዳዋ ከተማ የፋሲል ከነማውን እንየው ካሳሁንና የቅዱስ ጊዮርጊሱን ጋዲሳ መብራቴን ከሰአታት በኋላ እንደሚያስፈርም እየተጠበቀ...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ ወደ ባህርዳር !

ሰበታ ከተማን በሊጉ የማቆየት ሃላፊነት ወስዶ ክለቡን ከእቅዱ በላይ ውጤታማ ያደረገው ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ መዳረሻው ባህርዳር ከተማ የሆነ ይመስላል። የአሰልጣኙ ስም ከቅዱስ ጊዮርጊስ፣...

The BiG Interviewቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

“የቀጠረኝ ኢትዮጵያ ቡና ነው እያገለገልኩ ያለሁት ግን ካሳዬን ነው” ዘላለም ፀጋዬ (የኢት.ቡና ምክትል አሰልጣኝ)

“የቀጠረኝ ኢትዮጵያ ቡና ነው እያገለገልኩ ያለሁት ግን ካሳዬን ነው” ዘላለም ፀጋዬ (የኢት.ቡና ምክትል አሰልጣኝ) በጋዜጠኝነት ህይወቴ ከበርካታ አሰልጣኞች ጋር ድፍረት የተሞላው ቃለ ምልልስ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድንየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

የኢትዪጵያ ከ 23 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በሰፊ ጎል አሸነፉ !

ዛሬ ረፋድ ላይ በአዳማ አበበ በቂላ ስታዲየም በተካሄደው መርሀ ግብር ጨዋታቸውን ያደረጉት የኢትዮጵያ ከ 23 ዓመት በታች ቡድን የ አዳማ ከተማ ወጣት ቡድንን...

LIVESCOREዜናዎች

ሀምበሪቾ ከ ኢትዮ- ኤሌክትሪክ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  ወደ ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለማለፍ የሚደረግ ጨዋታ   ሀምበሪቾ 1     - ተጠናቀቀ   3     ኢትዮ ኤሌክትሪክ    ...

LIVESCOREዜናዎች

ኮልፌ ቀራኒዮ ከ ወልቂጤ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  ወደ ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለማለፍ የሚደረግ ጨዋታ   ኮልፌ ቀራኒዮ 0     - ተጠናቀቀ 3      ወልቂጤ ከተማ ...

LIVESCOREዜናዎች

ጅማ አባጅፋር ከ አዳማ ከተማ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  ወደ ቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ለማለፍ የሚደረግ ጨዋታ   ጅማ አባጅፋር 0     - ተጠናቀቀ 1      አዳማ ከተማ ...