የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የወንዶች ብሔራዊ ቡድን (ዋሊያዎቹ) ከ8 ዓመታት ቆይታ በኋላ በካሜሩን አስተናጋጅነት ለሚካሄደው የ2021 አፍሪካ ዋንጫ ማለፉን ተከትሎ በካሜሩን ለሚደረገው ቆይታ...
የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሰባተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ካሳለፍነው ሀሙስ ( 30/3/14 ) እስከ እሁድ ( 3/4/14 ) ድረስ መካሄዳቸውን ይታወሳል ። በሳምንቱ በተደረጉ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ላይ ከዉድድሩ እንዲሁም ከሚደረጉ ጨዋታዎች ፉክክር ባሻገር ሁልጊዜም በየአመቱ አብሮ የሚነሳዉ የክለቦች እና የተጫዋቾች የደመወዝ ዉዝግብ ሲሆን በዚህኛው አመትም አጠቃላይ...
በሰባተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡናን ከድሬዳዋ ከተማ አገናኝቶ በአቡበከር ናስር ሁለት ግቦች ቡናማዎቹ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል ። ሁለቱም ክለቦች...
በሰባተኛው ሳምንት የመጨረሻ ቀን ውሎ በቅድሚያ የተገናኙት በመሳይ ተፈሪ የሚመራው አርባምንጭ ከተማ እና በአሸናፊ በቀለ የሚመራው ጅማ አባጅፋር ጨዋታቸውን ያለምንም ግብ አጠናቀዋል ።...
በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከምሽቱ 12 ሰዓት ጀምሮ የተገናኙት ሀዋሳ ከተማ እና ሰበታ ከተማ ያደረጉት የሜዳ ላይ ፍልሚያ 1 ለ 0 ሲመሩ የነበሩት ሀዋሳ...
በአዳማ ከተማ እና በቅዱስ ጊዮርጊስ መካከል የተደረገው የሰባተኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ 0 ለ 0 በሆነ ውጤት ተጠናቋል ። አዳማ ከተማ በስድስተኛው...
በኢትዮጵያ ሁለተኛ እርከን በሆነዉ ከፍተኛ ሊግ 30 ክለቦች በሶስት ምድብ ተከፍለዉ በሆሳዕና ከተማ ፣ ጅማ እና ሰበታ ከተማ ከዛሬ ታህሳስ 2 ጀምሮ ዉድድራቸዉን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident