በስድስተኛው ሳምንት ሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ወላይታ ዲቻ መቻልን 1ለ0 በሆነ ዉጤት አሸንፏል። በመጀመሪያዎቹ ደቂቃዎች ላይ ጥሩ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ እና ፉክክርን...
የ2015 ዓ.ም የሴቶች ፕሪሚየር ሊግ እና የሴቶች ከፍተኛ ሊግ የዕጣ ማዉጣት ስነ-ስርዓት ከደቂቃዎች በፊት በጁፒተር ሆቴል ተከናውኗል። አስቀድሞ በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን የስራ...
በበረሀዋ ንግስት ድሬዳዋ ከተማ በተደረገዉ የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የስድስተኛ ሳምንት የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ ኢትዮጵያ መድንን 3ለ2 በሆነ ዉጤት አሸንፏል።...
የአዲስ አበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን ለመጀመሪያ ጊዜ ያዘጋጀው " የከንቲባ ካፕ" በቅርቡ ሊካሄድ መሆኑን የአዲስአበባ እግርኳስ ፌዴሬሽን አስታውቋል። ፌዴሬሽኑ እንደገለጸው ውድድሩ በሁለቱም ጾታዎች...
ፋሲል ከነማ በክረምቱ የተጫዋቾች የዝውውር መስኮት አስፈርሞት ከነበረዉ ጋምቢያዊ ዜግነት ያለውን የአጥቂ ስፍራ ተጫዋች ጋራይ ጆፍ ጋር በስምምነት ተለያይቷል። ባለፉት ሶስት ወራት...
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 5ኛ ሳምንት በተደረጉ ስምንት ጨዋታዎች ስድስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሁለት ጨዋታ ደግሞ በአቻ ሲጠናቀቁ በአጠቃላይ 18 ጎሎች ተቆጥረዋል ። አንድ...
የባህር ዳር ከተማ ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ከባህር ዳር ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር በመተባበር በተዘጋጀው የካፍ ''C License'' የአሰልጣኞች ስልጠና ላይ መስፈርቱን...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident