መነሻ ገጽ ዜናዎች በባህርዳር ከተማ ሲሰጠው የቆየው የካፍ ”C License የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ !!
ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን

በባህርዳር ከተማ ሲሰጠው የቆየው የካፍ ”C License የአሰልጣኞች ስልጠና ተጠናቀቀ !!

አጋራ
አጋራ

 

የባህር ዳር ከተማ ወጣቶችና ስፖርት መምሪያ ከባህር ዳር ከነማ እግር ኳስ ክለብ ጋር በመተባበር በተዘጋጀው የካፍ ”C License” የአሰልጣኞች ስልጠና ላይ መስፈርቱን ያሟሉ 24 ሰልጣኞች ከጥቅምት 12 ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ ቀናት ስልጠናቸውን ሲከታተሉ ቆይተው ከቀናት በፊት አርብ አጠናቀዋል።

ስልጠናው በኢንስትራክተር ሰላም ዘርአይ ፣ በኢንስትራክተር ዳንኤል ገ/ማሪያም እና በካፍ ኤሊት ኢንስትራክተር አብርሀም መብራቱ አማካኝነት ሲሰጥ መቆየቱም ይታወቃል።

በመዝጊያ ፕሮግራሙ ዕለትም ለስልጠናው መሳካት አስተዋጽኦ ላደረጉት አካላት ምስጋና አቅርበው የክልሉን የእግር ኳስ ስፖርት ለማሳደግ ተመሳሳይ ስልጠናዎች በሌሎች የክልሉ ከተሞች ለመስጠት የሚያስችል ስራዎች እንደሚስራ የአማራ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ እርዚቅ ኢሳ ገልፀዋል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...

ዋልያዎቹዜናዎችየኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን

አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት...