ሶስት የዋልያዎቹ ተጫዋቾች ጉዳት አስተናግደዋል !

  በአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጥሪ ከቀረበላቸው ተጫዋቾች መካከል አንዱ የሆነው የመስመር ተጫዋች ሚኪያስ መኮንን ጉዳት ማስተናገዱን አሰልጣኝ ውበቱ አባተ በጋዜጣዊ

Read more

ኢትዮጵያ ከ ዛምቢያ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  ኢትዮጵያ 1 3 ዛምቢያ   FT ጎል ኢትዮጵያ  ዛምቢያ ጌታነህ ከበደ 85′    ኢማኑኤል ቻቡላ 14′ 37′    ኮሊንስ ሲኮምቤ

Read more

ዋሊያዎቹ ላይ የታየው ስጋትና የአሰልጣኙ ተስፋ

ከ18 ቀናት በኋላ ከኒጀር አቻቸው ጋር ላለባቸው የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ የደርሶ መልስ ጨዋታዎች እየተዘጋጁ ያሉት የአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ዋሊያዎቹ ከዛምቢያ

Read more

“በዝርክርክነትና በማን አለብኝነት በሚሰሩ ስራዎች የመጫወት እድሌን ተነፍጌያለሁ” መሳይ አያኖ/ሲዳማ ቡና/

“ለሲዳማ ቡና አሰልጣኝ ጉብዝናዬን በመሠከረ አሰልጣኝ ለዋሊያዎቹ አለመመረጤ ያማል” “በዝርክርክነትና በማን አለብኝነት በሚሰሩ ስራዎች የመጫወት እድሌን ተነፍጌያለሁ” መሳይ አያኖ/ሲዳማ ቡና/

Read more

ኢትዮጵያ ከ ዛምቢያ | ቀጥታ የውጤት መግለጫ

  ኢትዮጵያ 2 3 ዛምቢያ  FT ጎል ኢትዮጵያ  ዛምቢያ ጌታነህ ከበደ 12′   ሙባንጋ ካምፓምባ    41′ አስቻለው ታመነ (ፍ

Read more

“ኒጀርን ለማሸነፍ ለግጥሚያው ከፍተኛ ትኩረትን ሰጥተናል፤ ልምምዳችንን በብቃት እየሰራን ነው”ሱራፌል ዳኛቸው

“ኒጀርን ለማሸነፍ ለግጥሚያው ከፍተኛ ትኩረትን ሰጥተናል፤ ልምምዳችንን በብቃት እየሰራን ነው” “እኛ የብሔራዊ ቡድናችን ተጨዋቾች ፕሮፌሽናል እንጂ እንደ መደበኛ የጤና ቡድን

Read more

#UPDATE |የዋሊያዎቹ አለቃ ውበቱ አባተ መግለጫ ቀጥሏል

“ከታፈሰ ጋር ተያይዞ የተፈጠረውን ስህተትገምግመን የዕርምት ርምጃ ወስደናል” አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ብሄራዊ ቡድኑ በጥሩ ሁኔታ እየተዘጋጀ መሆኑን ገልጿል፡፡ ሃሙስና እሁድ

Read more

የዋሊያዎቹ አለቃ ወቅታዊ መግለጫ !

በአሁን ሰዓት ለጋዜጠኞች የጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጡ የሚገኙት አሰልጣኝ ውበቱ አባተ ምላሾችን እየሰጡ ይገኛሉ ። ” ተጨዋቾቹ ዳሌ አውጥተዋል የሚለውን ሰምቻለው

Read more

ከደቡብ ሱዳን ጋር የታሰበው የወዳጅነት ጨዋታ የመካሄድ ዕድሉ ጠቧል

ደቡብ ሱዳኖች ሜዳቸው በመቀጣቱ በካፍ ሌላ ገለልተኛ ሜዳ ምረጡ ተብለዋል የመጀመሪያ ዕቅዳቸው ኢትዮጲያ እንዲሆን ነበር ከተሳካላቸው በዚያውም የወዳጅነት ጨዋታ የማግኘት

Read more

ዳዊት እስጢፋኖስ ተጎዳ

ከረጅም ጊዜ በኋላ ለዋሊያዎቹ የተመረጠው ዳዊት እስጢፋኖስ በጉዳት ከካፍ አካዳሚ ወጥቷል፡፡ ተጨዋቹ ለረጅም ጊዜ እንዲጠራ ሲጎተጉቱ ለነበሩና አሁን መካተቱ ላስደሰታቸው

Read more