በኮንፍረንስ ሊግ ቼልሲ ላይ ጎል ያስቆጠረው የአሁኑ የQPR ኢትዮጵያዊ ተጫዋች ማነው ? አባቱ ኢትዮጵያዊ ሲሆን እናቱ ደግሞ የኤልሳቫዶር ዜግነት አላት እርሱ የተወለደው ደግሞ...
ጣሊያኖች ጂያንሉጂ ዶናሩማን ይተካል ብለው ተስፋ የጣሉበት የሴሪአ አው ክለብ ካግሊያሪ ከኢትዮጵያዊ እናት የተገኘው ግብ ጠባቂ ማነው ? እናቱ ኢትዮጵያዊት ስትሆን ስሟም ኤልሳቤት...
ለእንግሊዙ ፕለይ ማውዝ የሚጫወተው የታዬ አሽቢ ታናሽ ወንድምን እናስተዋውቃችሁ። ቀደም ባለው ፅሁፌ ከፉልሀም አካዳሚ ስለተገኘው ታዬ አሽቢ ሀሞድ ነግሬያችሁ የነበረ ሲሆን በአሁን ፅሁፌ...
ከእንግሊዝ ፕሪምየር ሊጉ ክለብ ፉልሀም መነሻውን ያደረገው ትውልደ ኢትዮጵያዊ ግብ ጠባቂን እናስተዋውቃችሁ። ከኢትዮጵያዊት እናት የተገኘው በለንደን ከተማ የተወለደው ቁመታሙ ግብ ጠባቂ ታዬ አሽቢ...
በጣሊያን የሚገኘው ወጣቱ የቀኝ መስመር አጥቂ። እግር ኳስ ተጫዋቾችን በማውጣት ከማትታማው የሀላባ ምድር መነሻው ቢሆንም በይበልጥ ወደ ጣሊያን ካመራ በኋላ ግን በእግር ኳሱ...
በስፔኑ ላስፓልማስ የሚገኘው ኢትዮጵያዊ። መጠሪያ ስሙ ኦስካር ሽመልስ ጊል ሊዊስ ይባላል ትውልዱ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ቢላ ወረዳ ውስጥ ነው። ከኢትዮጵያውያን ቤተሰብ...
በጀርመን የሚገኘው የመስመር ተከላካይ ማነው ? ከኢትዮጵያውያን ቤተሰቦች ነው የተገኘው በጀርመኗ ፍራንክፈርት ከተማ ደግሞ ተወልዶ አድጓል ወጣቱ የቀኝ መስመር ተከላካይ ናትናኤል አብርሀ። እግር...
በቀጣዩ ሐምሌ 4/2018 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ወደ አሜሪካ ተጉዞ ከዲሲ ዩናይትድ ክለብ ጋር የወዳጅነት ጨዋታን ለማድረግ ቀነ ቀጠሮ መያዙን እና የዲሲ ዩናይትድ ክለብም...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident