በዮሴፍ ከፈለኝ ወደ ከፍታ የሚጓዘው የጌታነህ ከበደ ጉዞ የሚጀምረው 2001 ሚያዚያ የቀድሞ የደደቢት እግር ኳስ መስራችና ፕሬዚዳንት ኮ/ል አወል አብዱራሂም አይን ውስጥ ሲገባ...
በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 27ኛ ሳምንት ዛሬ 4ጨዋታዎች የተደረጉ ሲሆን መሪዎቹ ጅማ አባጅፋር እና ቅዱስ ጊዮርጊስ ተጋጣሚዎቻቸውን በማሸነፍ ወደ ዋንጫው የሚያደርጉትን ጉዞ አጠናክረው ቀጥለዋል።...
ለሻምፒዮንነት እና ላለመውረድ በሚደረግ ጠንካራ ፉክክር ወሳኝ ምዕራፍ ላይ የደረሰው እና ሊጠናቀቅ 4 ሳምንታት የቀሩት የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ ለሻምፒዮንነት 5 ክለቦችን ከፊት አፋጧል፡፡በሌላ...
የ27ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዮር ሊግ ሁሉም ጨዋታዎች ነገ ሰኔ 9 እና 10/2010 ዓ/ም በአዲስ አበባ እና በክልል ስታዲዮሞች እንደሚካሄዱ መርሃ ግብር ቢያዝላቸውም በወቅታዊ...
በኢንተርናሽናል ዳኛ ባምላክ ተሰማ አማካኝነት የተካሄደው የሁለቱ ጨዋታ በመጀመሪያው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ጊዜ ብዙም ለጎል የቀረቡ ሙከራዎች ያልተደረጉበት መሀል ላይ ብቻ በሚንሸራሸሩ ኳሶች...
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ዳኞችና ታዛቢዎች ማህበር በዳኞች ላይ የሚፈጸመው ጉዳት እየተባባሰ መጥቷል በሚል ቅሬታ ሚያዝያ 24 ቀን 2010 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤውን ባካሄደበት ወቅት...
የኢትዮጵያ ኘሪምየር ሊግ ተሳታፊ ክለቦች እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን በስፖርታዊ ጨዋነት ዙሪያና በተለይም በዳኞች ላይ እየደረሰ ባለው ድብደባ ዙሪያ ዛሬ በጁፒተር ሆቴል...
በ21ኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ኘሪሚዬር ሊግ ወልዲያ ከተማ ሰበታ ላይ ሲዳማ ቡናን ባስተናገደበት ጨዋታ ሲዳማ ቡና ወልዲያ ከተማን 2-1 በመርታት ወሳኝ ድል አስመዝግቧል፡፡ ዛሬ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident