በአሠልጣኝ ያሬድ ገመቹ እየተመሩ የአማካይ ስፍራ ተጨዋቾችን መሳይ ኒኮል እና የተከላካይ ሥፍራ ተጫዋች አዛሪያስ አቤልን ውል ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት ከክለቡ ጋር የሚያቆያቸውን ውል...
ከቀናት በፊት በተከናወነው የኢትዮጵያ ቡና እና የወላይታ ዲቻ የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃም ጨዋታ ላይ የተከሰተዉን የዲሲፕሊን ግድፈት ተከትሎ የውድድር እና ሥነ ስርዓት ኮሚቴዉ በዕለቱ...
በርከት ባሉ የእግርኳሱ ከፍተኛ ባለስልጣናት የክብር እንግዶች እና በበርካታ ደጋፊዎች ታጅቦ ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በኢንተርናሽናል ዋና ዳኛ ቴዎድሮስ ምትኩ ፊሽካ በጀመረዉ ጨዋታ...
በመጪው ሰኔ 30/2016 ዓ.ም በኢትዮጵያ ቡና እና ወላይታ ድቻ መካከል የሚደረገው የኢትዮጵያ ዋንጫ የፍፃሜ ጨዋታ በአዲስ አበባ ስታድየም እንደሚደረግ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ዋና...
በ2016 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ 30ኛ ሳምንት የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ሀዋሳ ከተማ በአሊ ሱለይማን ሁለት ጎሎች ታግዞ ወላይታ ዲቻን ሁለት ለዜሮ በማሸነፍ አመቱን...
በዕለቱ ቀዳሚ ጨዋታ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ዲቻ መርሐግብራቸዉን ያለ ግብ በአቻ ዉጤት አጠናቀዋል። በመጀመሪያዎቹ አስራ አምስት ያህል ደቂቃዎች በተመጣጣኝ የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ...
በሀያ ስምንተኛዉ ሳምንት የሊጉ መርሐግብር የመዝጊያ ጨዋታ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር አንድ አቻ ተለያይተዋል። ገና በጊዜ በኢትዮጵያ ንግድ ባንኮች ተደጋጋሚ የግብ...
ቀን ዘጠኝ ሰዓት ሲል በጀመረዉ የወላይታ ዲቻ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታ የጦና ንቦቹ ከመመራት ተነስተዉ ተጋጣሚያቸዉን ማሸነፍ ችለዋል። በፈጣን የሜዳ ላይ እንቅስቃሴ እና...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident