አፍሪካ

182 መጣጥፎች
አፍሪካዜናዎች

ተጠባቂው የግብፅ ደርቢ በፎርፌ ተጠናቀቀ

ተጠባቂው የግብፅ ደርቢ በፎርፌ ተጠናቀቀ የግብፅ ተጠባቂው ጨዋታ አልሀሊ የፎርፌ አሸናፊዎች ሆነዋል። በግብፅ ሊግ እና በአፍሪካ ከሚጠበቁ ታላላቅ ፍልሚያዎች የሆነው የዛማሌክ እን የአል...

አፍሪካካፍዜናዎች

የቀድሞ የካፍ ፅሀፊ የነበሩት አሚር ፋህሚ በ36 አመታቸው አርፈዋል

የቀድሞ የካፍ ፅሀፊ የነበሩት አሚር ፋህሚ በካንሰር ህመም ሲሰቃዩ ከቆዩ በኋላ በ36 አመታቸው ዛሬ ሂወታቸው አልፋል።   ካፍን 2017-2019 በፅሀፊነት ያገለገሉት አሚር ፋህሚ...

U -17 ብሄራዊ ቡድንአፍሪካዜናዎች

ኢንተርናሽናል አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ አርብ ወደ ቡጁምቡራ ታቀናለች

ለ17 አመት በታች የሴቶች የአለም ዋንጫ ለማለፍ እየተደረገ ባለው የማጣርያ ጨዋታ ላይ እየተካፈለ የሚገኘው የብሩንዲ ከ17 አመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን የታንዛኒያ አቻቸውን...

U -17 ብሄራዊ ቡድንአፍሪካዜናዎች

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ተጨማሪ ሶስት አዲስ ተጫዋቾችን ቀላቅሏል።

በህንድ አስተናጋጅነት ለሚካሄደው ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ዓለም ዋንጫ የማጣሪያ ጨዋታ የመጀመሪያ ጨዋታውን ሽንፈት የገጠመው የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች የሴቶች ብሔራዊ ቡድን ሽንፈቱን...

ሉሲዎቹአፍሪካአፍሪካ ዋንጫዜናዎች

የ2020 የሴቶች አፍሪካ ዋንጫ ቅድመ ማጣሪያ ድልድለ ይፋ ሆነ

የ2020 ሴቶች አፍሪካ ዋንጫ የቅድመ ማጣሪያ ድልድል ዛሬ ይፋ ማድረጉን ካፍ በላከው ደብዳቤ አሳውቋል። በዚህም መሰረት የሴቶች ብሄራዊ ቡድን ሉሲዎቹ የመጀመሪያ ቅድመ ማጣሪያ...

Africaአፍሪካአፍሪካ ዋንጫየአለም ዋንጫ ማጣሪያጋና

ኳታር 2022| የጋና አለም ዋንጫ ታሪክ ዳሰሳ

  በኳታር አሰተናጋጅነት ለሚከናወነው 34ኛው የአለም ዋንጫ ለመካፈል በምድብ 7 ኢትዮጵያ ከጋና ደቡብ አፍሪካ እና ዙምባዌ ጋር መደልደሏ ዛሬ ካይሮ ላይ የነበረው እጣ...

አፍሪካዜናዎችየአለም ዋንጫ ማጣሪያ

ዃታር 2022 | ኢትዮጵያ ለአለም ዋንጫ ማጣርያ ምድቧን አውቃለች

  በ2022 ኳታር ለምታስተናግደው የአለም ዋንጫ በምድብ ድልድል ውስጥ እነማንን እንጀምታገኝ ታውቋል። ምድብ 7 _________________ ጋና ደቡብ አፍሪካ ዚምባብዌ ኢትዮጵያ _____________ ሀገራችን ኢትዮጵያ...

ሉሲዎቹአፍሪካዜናዎች

ቡሩንዲን ያሸነፈው ቡድን የሴቶች ብሔራዊ ቡድን አዲስ አበባ ገብተዋል።

  ትላንት የቡሩንዲ አቻውን 5 -0 ያሸነፈው ሴት ብሄራዊ ቡድናችን አዲስ አበባ ገበተዋል። ትላንት ፖናማ እና ኮስታሪካ ለሚያሰተናግዱት ከ20 አመት በታች ሴቶች አለም...