ትላንት የቡሩንዲ አቻውን 5 -0 ያሸነፈው ሴት ብሄራዊ ቡድናችን አዲስ አበባ ገበተዋል።
ትላንት ፖናማ እና ኮስታሪካ ለሚያሰተናግዱት ከ20 አመት በታች ሴቶች አለም ዋንጫ ቡሩንዲን በሰፊ የጎል ሉዩነት ያሸነፈው የሴቶች ብሄራዊ ቡድን ከምሽቱ 2:00 አዲስስ አበባ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ በሰላም ደርሷል። የኢትዮጵያ ከ20 ዓመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን አባላት ዛሬ 9:00 ከቡጁምቡራ ተነስተው ኪጋሊ ላይ በማረፍ ነበር አዲስ አበባ በሰላም የገቡት፡ለ ሀትሪክም እንኳን በሰላም ገባቹህ ትላለች።
አስተያየት ይስጡ