መነሻ ገጽ U -17 ብሄራዊ ቡድን ኢንተርናሽናል አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ አርብ ወደ ቡጁምቡራ ታቀናለች
U -17 ብሄራዊ ቡድንአፍሪካዜናዎች

ኢንተርናሽናል አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ አርብ ወደ ቡጁምቡራ ታቀናለች

አጋራ
አጋራ

ለ17 አመት በታች የሴቶች የአለም ዋንጫ
ለማለፍ እየተደረገ ባለው የማጣርያ ጨዋታ ላይ እየተካፈለ የሚገኘው የብሩንዲ ከ17 አመት በታች የሴቶች ብሄራዊ ቡድን የታንዛኒያ አቻቸውን ቅዳሜ ዕለት ቡጁምቡራ ላይ ያስተናግዳሉ፡፡ ይህን ጨዋታ ኤርትራዊያን አርቢትሮች ሲመሩት ኢንተርናሽናል አርቢትር ሊዲያ ታፈሰ 4ኛ ዳኛ በመሆኗ አርብ ዕለት ወደስፍራው ታቀናለች፡፡
በተመሳሳይ የማጣሪያ ጨዋታ ላይ የሚካፈለው የኢትዮጵያ ከ17 አመት በታች የሴቶች ቡድን ካምፓላ ላይ በኡጋንዳ የደረሰውን የ2 ለ 0 ሽንፈት ለመቀልበስ የፊታችን እሁድ ባህርዳር ላይ የመልስ ጨዋታውን ያደርጋሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀምራዊ ለባሾቹ እና የጣና ሞገዶቹ ጣፋጭ ሦስት ነጥብን ወደ ቋታቸው ከተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ እና ባህርዳር ከተማ ወሳኝ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሲዳማ ቡና ሲሸነፍ በተጠባቂው ጨዋታ መቻል በጎል ፌሽታ ነገሌን ረቷል

በሳምንቱ የመጀመሪያ ቀን ጨዋታ የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በሀድያ ሆሳዕና ሽንፈት ሲያስተናግድ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽንየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ውጤት ለውጧል የተባለው ዳኛ ተባረረ

በዮሴፍ ከፈለኝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውጤት ለውጠዋል የተባሉ አርቢትሮችን ወደመጡበት መመለሱን አሁንም ቀጥሏል። ከቀናት...

መቐለ 70 እንደርታዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ዘርአይ ሙሉ በቴክኒክ አማካሪነት ወደ ፕሪምየር ሊጉ ተመልሷል

አሰልጣኙን ያሰናበተው መቐለ 70 እንደርታ ሌላ ሹመትን ፈፅሟል። በያዝነዉ የዉድድር አመት ደካማ...