በቀጣዩ በፈረንጆቹ አዲስ አመት ለሚደረገዉ 33ኛዉ የአፍሪካ ዋንጫ ከስምንት አመታት በኋላ የተመለሰዉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድብ ተጋጣሚዎቹን በትላንትናው እለት ማወቁ ይታወሳል። 24 ሀገራት...
የአፍሪካ እግርኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) በካሜሩን አስተናጋጅነት ለ33ኛ ጊዜ በሚደረገዉ የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል የዕጣ ማዉጣት ስነስርዓት በዛሬዉ ዕለት ያዉንዴ በሚገኘዉ ፓሌስ ዴ ኮንግረስ...
የፊታችን ማክሰኞ ይፋ በሚደረገው የአፍሪካ ዋንጫ የምድብ ድልድል አስቀድሞ የሀገራት ቋት መታወቁ ተገልጿል። ሀገራችን ኢትዮጵያም በመጨረሻው ቋት አራት ላይ የተቀመጠች ሲሆን በምድብ ድልዱሉ...
በፈረሰኞቹ ቤት በነበራቸው ቆይታ ስኬታማ በሚባል ጊዜያቸው የሚታወሱት እና በሁሉም የስፖርት አፍቃሪያን ዘንድ ተወዳጅ የሆኑት ሰርቢያዊው አሰልጣኝ ሰርጆቪች ሚሉቲን ሚቾ የዋልያዎቹን ወደ አፍሪካ...
በዋልያዎቹ ምድብ የሚገኙት ዝሆኖቹ በምድቡ በመጨረሻ ደረጃ ላይ የምትገኘውን ኒጀር 3 ለ 0 በማሸነፍ ወደ አፍሪካ ዋንጫው አልፈዋል ። • የኒጀር ብሔራዊ ቡድን...
ካፍ ከደቂቃዎች በፊት ባወጣው መረጃ በዚህ ሳምንት በሚካሄዱ የ አህጉሪቱ የአፍሪካ ዋንጫ ማጣርያ ጨዋታዎች ላይ የደጋፊዎችን ቁጥር ወስኗል ። በዚህም መሰረት በነገው ዕለት...
ከሀገሪቱ የመገናኛ ብዙሀን በዛሬው ዕለት እየወጡ በሚገኙ መረጃዎች ኮትዲቯር በመጪው ቀናት ከ ኒጀር እና ከ ዋልያዎቹ ጋር ላለባቸው ወሳኝ ጨዋታ ያለ አምበላቸው ሰርጂ...
ከወራት በፊት በነበረው የዝውውር መስኮት ከ ፕርሚየር ሊጉ ክለብ ዌስትሀም ወደ አያክስ በማቅናት ወደ ቀደመ ግብ አግቢነቱ የተመለሰው ሴባስቲያን ሀለር በኮሮና ቫይረስ መያዙ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident