ኮትዲቯር ወሳኝ አጥቂዋ በኮቪድ ተያዘ !

ከወራት በፊት በነበረው የዝውውር መስኮት ከ ፕርሚየር ሊጉ ክለብ ዌስትሀም ወደ አያክስ በማቅናት ወደ ቀደመ ግብ አግቢነቱ የተመለሰው ሴባስቲያን ሀለር በኮሮና ቫይረስ መያዙ ይፋ ሆኗል ።

ይህንንም ተከትሎ በቀጣይ የ ኮትዲቯር ብሔራዊ ቡድን ከ ኒጀር እና ዋልያዎቹ ጋር የሚያደርጉት ጨዋታ የሚያመልጠው ይሆናል ።

Hatricksport website Editor

Twitter

kidus Yoftahe

Hatricksport website Editor