የጨዋታ ዘገባ | ሶስት የቀይ ካርድ እና ሶስት የፍፁም ቅጣት ምት ያስተናገደው ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት ተጠናቋል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከምሽት 12 ሰዓት ጀምሮ በፋሲል ከተማ እና በአርባ ምንጭ ከተማ መካከል የተደረገው ጨዋታ በርካታ የሜዳ ላይ ክስቶችን

Read more

የጨዋታ ዘገባ | አዞዎቹ በድጋሚ ከመመራት ተነስተው አሸንፈዋል

የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከሁለት ሳምንት መቋረጥ በኋላ በዛሬው ዕለት ወደ ውድድር ተመልሷል ። ሊጉ ቀደም ብሎ የሶስት ሳምንታት ጨዋታዎችን

Read more

የጨዋታ ዘገባ | አርባምንጭ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ጨዋታቸውን በአንድ እኩል ውጤት አጠናቀዋል

በዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ የተገናኙት አርባምንጭ ከተማ እና ሀድያ ሆሳዕና ያደረጉትን ጨዋታ በአንድ አቻ ውጤት አጠናቀዋል ። በጨዋታው ቋሚ አሰላለፍ ላይ

Read more

የጨዋታ ዘገባ | አዞዎቹ ከመመራት ተነስተው አዲስአበባ ከተማን አሸንፈዋል

በሊጉ የሁለተኛ ሳምንት በሁለተኛ ቀን የመጀመሪያ ጨዋታ ከከፍተኛ ሊጉ ያደጉትን አዲስ አበባ ከተማን እና አርባ ምንጭ ከተማን ያገናኘ ሲሆን ጨዋታውን

Read more

የጨዋታ ዘገባ | በሁለቱ አዳጊዎች መካከል የተደረገው ጨዋታ በጦሩ አሸናፊነት ተጠናቋል

ከአራት ጨዋታዎች ሶስተኛ የ 1 ለ 0 ውጤት በተመዘገበበት ጨዋታ መከላከያ አሸናፊ መሆን ችሏል ። የዕለቱ ሁለተኛ ጨዋታ ከዚህ ቀደም

Read more

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ሐ የ4 ሳምንት ጨዋታ መሪው አርባምንጭ ከተማ በኤዶም ኮድዟ ሁለት ግቦች ነገሌ አርሲን 2-1 በማሸነፍ መሪነቱን አጠናክሯል።

በመጀመሪያው አጋማሽ የጨዋታ ክፍለ ግዜ ባለሜዳው አርባምንጭ ከተማ የተሻለ መንቀሳቀስ ችሏል። አብዛኛውን የጨዋታ ክፍለ ግዜ የጎል ሙከራዎች ያልታዩበት በተደጋጋሚ በሚሰሩ

Read more

በፕሪምየር ሊጉ ለዋንጫ የሚፎካከሩት ጅማ አባጅፋርና ቅዱስ ጊዮርጊስ ነጥብ ሲጥሉ ኢትዮጵያ ቡና ለዋንጫ ከሚያደርገው ፍክክር ተገትቷል

የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 29ኛ ሳምንት ጨዋታዎች በዛሬው እለት በክልል ከተሞች ስታዲየሞች ቀጥለው ተካሂደዋል። ጎንደር ፋሲለደስ ስታዲየም ላይ በተደረገ ጨዋታም ፋሲል

Read more

ደደቢት ከ አርባምንጭ ከተማ | ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 25ኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ /LIVESCORE/ ይከታተሉ

  የ2010 ኢትዮጵያ ኘሪሜየር ሊግ 26ኛ ሳምንት ጨዋታ                     ሰኞ ሰኔ 18 ቀን 2010   FT   ደደቢት  

Read more

የጨዋታ ሪፖርት | በኢትዮጵያ ዋንጫ አርባምንጭ ከተማ ከኢትዮጲያ ቡና ያገናኝው ጨዋታ በተሰጡ መለያ ምቶች እንግዳዎቹ ኢትዮጲያ ቡናዎች በማሸነፍ ወደ ቀጣዩ ዙር ማለፍ ችለዋል፡፡

በሁለቱም ክለቦች በኩል በፕሪሚየር ሊጉ ከሚጠቀሙባቸው ተጫዋቾች በመጠኑ ያሰለፉ ሲሆን ለታዳጊ ተጫዋቾች ቦታ መስጠት ችለዋል፡፡ በአርባምንጭ ከነማ አማካኝነት የተጀመረው የመጀመሪያው

Read more

የጨዋታ ቅድመ ዳሰሳ/ አዳማ ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ 

ኣዳማ ላይ የሚካሄደው የኣዳማ እና ኣርባምንጭ ጨዋታ ዳሰሳን በክፍል ሁለት ዝግጅታችን እንመለከታለን። ኣዳማዎች የዋንጫ ተስፋቸውን ለማለምለም ኣርባምንጮች ከወራጅ ቀጠናው ለመውጣት

Read more