ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

1173 መጣጥፎች
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግየዝውውር ዜናዎችጅማ አባጅፋር

ወጣቱ መሀመድ ኑር ጅማ አባጅፋርን ተቀላቀለ

ፈጣኑ የፊት አጥቂ መሀመድ ኑር በጅፋርያውያን መንደር ለመንገስ መስማማቱ ተነገረ። በመድን ድርጅት የአንድ አመት ኮንትራት ቢኖረውም በፕሪሚየር ሊጉ ክለቦች በመፈለጉ ጀርባውን ለመድን የሰጠው...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

ሲዳማ ቡና የሩዋንዳ ዜግነት ላለዉ ተጫዋች የሙከራ ዕድል ሰጥቷል !!

በተጠናቀቀው የዉድድር አመት ከመዉረድ ለጥቂት የተረፉት ሲዳማ ቡናዎች ለቀጣዩ የ2014 አመት ተፎካካሪ ሆነዉ ለመቅረብ ይረዳቸዉ ዘንድ የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን በክረምቱ የዙዉዉር መስኮት ወደ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎች

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር የጨረታ ማስታወቂያ አዉጥቷል !!

ከቀጣዩ የ2014 የዉድድር አመት አንስቶ በሚካሄዱ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ላይ ከስታዲየሙ የመያዝ አቅም 25% የሚሆኑ ደጋፊዎች ወደ ስታዲየም ገብተዉ ጨዋታዎችን እንዲታደሙ መወሰኑ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎች

ኢትዮጵያ ቡናና ሀበሻ ቢራ ውላቸውን አደሱ

  *...ሀበሻ ቢራ 18 ሚሊየን ብር ለ2014 ይከፍላል ተብሏል ኢትዮጵያ ቡናና ሀበሻ ቢራ ጋር ለቀጣዮቹ 5 አመታት አብረው ለመስራት ተስማሙ ከነሀሴ 1/2013_ሰኔ 30/2014...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወልቂጤ ከተማዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

ወልቂጤ ከተማ አይቮሪኮስታዊ ግብ ጠባቂ አስፈርሟል !!

ከሌሎቹ የሊጉ ክለቦች አንፃር ዘግየት ብለዉ ወደ ዝዉዉር ገበያው የገቡት ክትፎዎቹ በዛሬዉ ዕለት አይቮሪኮስታዊዉን ግብ ጠባቂ ሲላቫይን ጎቦሆ የግላቸው ማድረጋቸው ተሰምቷል። በሀገሩ ለተለያዩ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

“በአዲሱ ዓመት ክለቤን ጠቅሜና ጥሩ ብቃቴን አሳይቼ ለብሔራዊ ቡድን መመረጥን አልማለው” ሱራፌል ጌታቸው /ድሬዳዋ ከተማ/

በድሬዳዋ ከተማ ክለብ ውስጥ በአማካይ ስፍራ ላይ የሚጫወተው ሱራፌል ጌታቸው በመጪው ዓመት በሚደረገው የቤትኪንግ ፕሪምየር ሊግ የውድድር ዘመን ተሳትፎው ዘንድሮ ከነበረው ብቃቱ ይበልጥ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎችድሬዳዋ ከተማ

ድሬዳዋ ከተማ የፊት መስመር አጥቂውን ዉል አራዝሟል !!

ለቀጣዩ የ2014 የዉድድር አመት በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነዉ ለመቅረብ ይረዳቸዉ ዘንድ የተለያዩ አዳዲስ ተጫዋቾችን በክረምቱ የዝውውር መስኮት ሲያስፈርሙ የቆዩት ድሬዳዋ ከተማዎች በዛሬዉ ዕለት...

መከላከያቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

መከላከያ ቢኒያም በላይን ማስፈረሙ ተረጋግጧል !!

በአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ እየተመሩ በተጠናቀቀው የዉድድር አመት ከከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ የአንደኝነት ደረጃን በመያዝ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደግ የቻሉት መከላከያዎች በዛሬዉ ዕለት...