መነሻ ገጽ መከላከያ መከላከያ ቢኒያም በላይን ማስፈረሙ ተረጋግጧል !!
መከላከያቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየዝውውር ዜናዎች

መከላከያ ቢኒያም በላይን ማስፈረሙ ተረጋግጧል !!

አጋራ
አጋራ

በአሰልጣኝ ዮሀንስ ሳህሌ እየተመሩ በተጠናቀቀው የዉድድር አመት ከከፍተኛ ሊጉ ምድብ ሀ የአንደኝነት ደረጃን በመያዝ ወደ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ማደግ የቻሉት መከላከያዎች በዛሬዉ ዕለት የመስመር አማካዩን ቢኒያም በላይ በአንድ አመት የኮንትራት ዉል ማስፈረማቸዉ ታውቋል።

በቀጣዩ የዉድድር አመት በሊጉ ጠንካራ ተፎካካሪ ሆነዉ ለመቅረብ ይረዳቸው ዘንድ ከሳምንታት በፊት በቢሾፍቱ ዝግጅታቸውን የጀመሩት መከላከያዎች የቀድሞዉን የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፣ ስከንደርቡ ፣ ስሪያንስካ ፣ ኡሚያ እና ሲዳማ ቡና ተጫዋች የነበረዉ የመስመር ተጫዋች ወደ ስብስባቸዉ መቀላቀላቸው ተረጋግጧል።

አጋራ

አስተያየት ይስጡ

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

ተዛማጅ ጽሑፎች
ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየዲሲፕሊን ውሳኔዎችዲሲፕሊን ውሳኔ

የዲሲፕሊን ውሳኔዎች

ገዛኸኝ ደሳለኝ (ሸገር ከተማ) : ክለቡ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ባደረገው የ26ኛ...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የሊጉ መሪ ሲዳማ ቡና በዝናባማው ጨዋታ በመቻል ሲረታ የጣናው ሞገድም አሸንፏል

እጅግ በከባድ ዝናብ ታጅቦ በተደረገው ጨዋታ መቻል የሊጉን መሪ ሲዳማ ቡናን 3ለ1...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ሀድያ ሆሳዕና ፣ ፋሲል ከነማ እና ወላይታ ድቻ ወሳኝ ድል አግኝተዋል

በሊጉ የሳምንቱ የሁለተኛ ቀን መርሀግብር ሀዋሳ ከተማ ወደ ሊጉ መሪ የሚጠጋበትን ዕድል...

ዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

ፈረሰኞቹ በድል ሲቀጥሉ ንግድ ባንክ እና ድሬዳዋም አሸንፈዋል

ቅዱስ ጊዮርጊስ ተከታታይ ድሉን ወደ ቋቱ ሲከት ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጨዋታ ብልጫ...