የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአንደኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን ጨዋታዎች በዛሬው ዕለት ሲደረጉ ስድስት ግቦች በተስተናገዱበት ጨዋታ ፋሲል ከነማነሠ ሀዋሳ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል ። በጨዋታው...
በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እየተመሩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ የነባር ተጫዋቾችን ዉል በማደስ ቅድመ ዝግጅታቸዉን በሀዋሳ ከተማ እየሰሩ ቆይተዉ ሲዳማ ጎፈሬ ካፕ...
*..... በርካታ ዳኞች የአካል ብቃት ፈተና መውደቃቸው ተነግሯል... የኢትዮጵያ ብሄራዊ ዳኞች ኮሚቴ በዘንድሮው የውድድር አመት የፊፋን ባጅ ለማግኘት በክፍት ቦታዎች ላይ የሚገቡ...
*...ከፌዴራል ፖሊስ ጋር በጋራ ለመስራት ተዘጋጅቷል *....ከፌዴሬሽኑ ጋር በቀጣይ ሳምንት ይፈራረማሉ.. "ሊጉ ከስጋት ነጻ ሆኖ ውድድር ማካሄድ እንደምንችል ዲ.ኤስ.ቲቪ ማረጋገጥ ይፈልጋል ይህን...
በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ እየተመሩ አዳዲስ ተጫዋቾችን ወደ ስብስባቸዉ እየቀላቀሉ እንዲሁም የነባር ተጫዋቾችን ዉል እያደሱ ለ2016 ዓ.ም ለቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅድመ ዝግጅታቸዉን እየሰሩና...
ሀዲያ ሆሳዕናዎች የቀድሞዉን የኢትዮጵያ መድን የመስመር ተከላካይ የነበረዉን አስጨናቂ ጸጋዬን በሁለት ዓመት ኮንትራት ወደ ስብስባቸዉ ቀላቅለዋል። አስጨናቂ ጸጋዬ ለአርባምንጭ ከተማ ፣ ሀምበሪቾ ዱራሜ...
በአሰልጣኝ ስዩም ከበደ እየተመራ ለ2016 ዓ.ም የዉድድር ዘመን አዳዲስ ተጫዋቾችን በማስፈረም እና የነባር ተጫዋቾችን ዉል እያደሰ ቅድመ ዝግጅቱን በሀዋሳ ከተማ እየሰራ የሚገኘዉ ሲዳማ...
ሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ በ2015 ዓ.ም የኢትዮጵያ ከ20 አመት በታች ፕሪሚየር ሊግ የዉድድር ዘመን ላይ ጥሩ አቋም አሳይተዋል ካላቸዉ የክለቡ ተጫዋቾች ዉስጥ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident