በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 23ኛ ሳምንት ያልፀደቀ ውጤትና የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ ይፋ ሆነዋል። የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ-ስርዓት ኮሚቴ እሁድ ሚያዝያ 29...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ24ተኛ ሳምንት መርሐግብር ሁለተኛ ዕለት ጨዋታ ሀድያ ሆሳዕና እና ወልቂጤ ከተማ ጨዋታቸዉን ያለ ግብ በአቻ ውጤት አጠናቀዋል። ተመጣጣኝ በሚባል...
በሊጉ የ24ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ቀዳሚ መርሀግብር አርባምንጭ ከተማን ከወላይታ ድቻ አገናኝቶ ያለ ግብ አቻ ተጠናቋል ። በጨዋታው በአርባምንጭ ከተማ በኩል በ23ኛው ሳምንት...
በሊጉ የ24ኛ ሳምንት ሁለተኛ መርሀግብር ጥሩ አቋም ላይ የሚገኙትን አዳማ ከተማን ከባህርዳር ከተማ አገናኝቶ በባህርዳር ከተማ የ1 ለ 0 አሸናፊነት ተጠናቋል ። በ23ኛው...
በ24ተኛዉ ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዕለት ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና በወራጅ ቀጠናዉ ላይ የሚገኘዉን ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1ለ0 በሆነ ጠባብ ዉጤት ማሸነፍ ችሏል።...
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 23ኛ ሳምንት በሃዋሳ ከተማ በተደረጉ ጨዋታዎች አምስት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ሶስት ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ 17 ጎሎች ተቆጥረዋል።የጎሎቹ አገባብም...
በቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ23ኛ ሳምንት የሶስተኛ ቀን መርሀግብር በዕለተ ረቡዕ ሲዳማ ቡናን ከኢትዮጵያ መድኅን አገናኝቶ በሲዳማ ቡና 1 - 0 አሸናፊነት መጠናቀቁ...
አሰልጣኛቸውን ከህመም መልስ ያገኙት ወልቂጤዎች ከመመራት ተነስተው ጣፋጭ ሥስት ነጥቦችን አሳክተዋል። የለገጣፎ ለገዳዲዎች መልሶ ማጥቃት ፣ የወልቂጤዎች በሙከራ ያልታጀቡ ቅብብሎች በታየበት የመጀመርያው አጋማሽ...
Excepteur sint occaecat cupidatat non proident