ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ

1173 መጣጥፎች
ሀዲያ ሆሳዕናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ ቡናዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ኢትዮጵያ ቡና ሀድያ ሆሳዕናን ረቷል

በ26ኛው ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታ ኢትዮጵያ ቡና ሀድያ ሆሳዕናን 2 - 1 ረቷል ። ሀድያ ሆሳዕናዎች ባህር ዳር ከተማን በረቱበት ጨዋታ ላይ በነበረው አሰላለፍ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግኢትዮጵያ መድህንወልቂጤ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | የጌታነህ ከበደ ሁለት ግቦች ወልቂጤ ከተማን አሸናፊ አድርገዋል

በ26ኛው ሳምንት የቤትኪንግ ኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጨረሻ ዕለት ጨዋታዎች ቀዳሚ ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ኢትዮጵያ መድኅንን በጌታነህ ከበደ ሁለት ግቦች 2 - 0 አሸንፏል...

ሲዳማ ቡናቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግወላይታ ድቻዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | በትናንትናው እለት በዝናብ ምክንያት የተቋረጠው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

በትላንትናዉ እለት በዝናብ ምክንያት ከእረፍት መልስ ሳይደረግ የተቋረጠዉ የሲዳማ ቡና እና የወላይታ ዲቻ ጨዋታ በዛሬዉ እለት ተካሂዶ ያለ ጎል ተጠናቋል። ገና ጨዋታው መካሄድ...

ሀዋሳ ከተማመቻልቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ሽርፍራፊ ሰከንዶች በተቆጠረበት ጎል ከመቻል ጋር በአቻ ዉጤት ጨዋታዉን አጠናቋል።

  ሞቅ ባለ በጥሩ ፉክክር የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ የጀመረ ሲሆን ገና ከጅምሩ ሀዋሳ ከነማዎች በሙጂብ ቃሲም በኩል ለጎል የሚሆን ኳስ ሞክረዉ በመቻሎች የግብ...

ለገጣፎ ለገዳዲቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዳማ ከተማዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግየጨዋታ ዘገባ

የጨዋታ ዘገባ | ወደ ከፍተኛ ሊግ መወረዱን ያረጋገጠዉ ለገጣፎ ለገዳዲ አዳማ ከተማን አሸንፏል !!

ቀሪ የሊጉ ጨዋታዎች እያሉት አስቀድሞ ወደ ታችኛዉ ሊግ መዉረዱን ያረጋገጠዉ ለገጣፎ ለገዳዲ በአማኑኤል አረቦ ብቸኛ ጎል አዳማ ከተማን 1-0 በሆነ ዉጤት አሸንፏል። የ26ኛ...

ቅዱስ ጊዮርጊስባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የቅዱስ ጊዮርጊስና የባህርዳር ከተማ ጨዋታ ትኩረት ስቧል

....3 ክለቦች ለዋንጫ ...11 ክለቦች ላለመውረድ ተፋጠዋል.... "ቅዱስ ጊዮርጊስን አሸንፈን ድሉን ለተጎዱት ደጋፊዎቻችን መታሰቢያ እናደርገዋለን" አሰልጣኝ ደግአረገ ይግዛው / ባህርዳር ከተማ/ "ከባህርዳር ከተማ...

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 25ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎቹ !

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 25ኛ ሳምንት በሃዋሳ ከተማ ሃዋሳ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም በተደረጉ ጨዋታዎች አራት ጨዋታዎች በመሸናነፍ ቀሪ አራቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ 20...

ባህርዳር ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግዜናዎችየኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ

የባህርዳር ከተማ ደጋፊዎች ላይ የቦንብ ጥቃት ደረሰ

በእግርኳስ አፍቃሪያን ዘንድ በጉጉት የሚጠበቀው የቅዱስ ጊዮርጊስና የባህርዳር ከተማ ሊካሄድ 36 ሰዓት በቀረበት ወቅት የባህርዳር ደጋፊዎች ላይ የደረሰው የቦንብ ጥቃት አነጋጋሪ ሆኗል። ደጋፊዎቹ...