By using this site, you agree to the Privacy Policy and Terms of Use.
Accept
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Reading: የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ሽርፍራፊ ሰከንዶች በተቆጠረበት ጎል ከመቻል ጋር በአቻ ዉጤት ጨዋታዉን አጠናቋል።
Share
Notification Show More
Latest News
ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ኢትዮጵያ ቡና ዜናዎች
ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዜናዎች የኢትዮጵያ እግርኳስ ዳኞች ማህበር
በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?
ዜናዎች የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ኢትዮጵያ ቡና
አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዝውውር ዜናዎች ዜናዎች አርባምንጭ ከተማ
Aa
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
Aa
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
  • መነሻ ገፅ
  • ዜናዎች
  • ፕሪሚየር ሊግ
    • ባህርዳር ከተማ
    • ወላይታ ዲቻ
    • ድሬዳዋ ከተማ
    • ፋሲል ከነማ
    • ሲዳማ ቡና
    • አዳማ ከተማ
    • ሀዋሳ ከተማ
    • ቅዱስ ጊዮርጊስ
    • ኢትዮጵያ ቡና
    • ጅማ አባጅፋር
    • ወልቂጤ ከተማ
    • ሰበታ ከተማ
    • ሀዲያ ሆሳዕና
  • ዋልያዎቹ
  • ውድድሮች
  • English Article
  • French Articles
  • ስለ እኛ
Have an existing account? Sign In
Follow US
  • Advertise
© 2023 Hatrick Spoert. Design by Tech-ethiopia.com All Rights Reserved.
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግዜናዎችሀዋሳ ከተማቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግመቻል

የጨዋታ ዘገባ | ሀዋሳ ሽርፍራፊ ሰከንዶች በተቆጠረበት ጎል ከመቻል ጋር በአቻ ዉጤት ጨዋታዉን አጠናቋል።

Biruk Hanchacha
Biruk Hanchacha 3 years ago
Share
SHARE

 

ሞቅ ባለ በጥሩ ፉክክር የሁለቱ ክለቦች ጨዋታ የጀመረ ሲሆን ገና ከጅምሩ ሀዋሳ ከነማዎች በሙጂብ ቃሲም በኩል ለጎል የሚሆን ኳስ ሞክረዉ በመቻሎች የግብ ዘብ ዉበሸት ጭላሎ ተመልሶባቸዋል።

እንዲሁም መቻሎች የቅጣት ምት ኳስ አግኝተዉ ዳዊት ወርቁ ወደ ግብ አክርሮ የመታ ሲሆን በከነማዎቹ የግብ ዘብ መሐመድ ሙንታሪ የተመለሰበት ተጠቃሽ ነዉ።

- ማሰታውቂያ -

የሁለቱ ክለቦች እንቅስቃሴ ተመጣጣኝ የነበረ ሲሆን በአንፃሩ ለጎል የቀረቡ ኳሶችን በመሞከር ረገድ መቻሎች የተሻሉ ነበሩ። ለአብነትም መቻሎች በግርማ ዲሳሳ ፣ ሳሙኤል ሳሊሶ እና እስራኤል እሼቱ በኩል ያደረጓቸዉ ለጎል የቀረቡ ሙከራዎች ተጠቃሾች ናቸዉ።

ከእዛ በኋላ በሁለቱም ክለቦች በኩል ተጨማሪ ለጎል የሚሆኑ ኳሶች ሙከራ ሳይደረገ የመጀመሪያዉ አጋማሽ 0-0 በሆነ ዉጤት ተጠናቋል።

ከእረፍት መልስ ገና ከጅምሩ ለሀዋሳ ከነማዎች ተባረክ ሄፋሞ በ46ኛ ደቂቃ በግንባሩ ገጭቶ ኳሷን ከመረቡ ጋር በማገናኘት ሀይቆቹን 1-0 በሆነ ዉጤት መሪ ማድረግ ችሏል።

መቻሎች ጎሏ ከተቆጠረችባቸዉ በኋላ ዉጤቱን ለመቀየር ወደፊት አዘንብለዉ አጥቅተዉ መጫወትን ምርጫቸዉ ያደረጉ ሲሆን በሳሙኤል ሳሊሶ በኩል ያደረጉት ለጎል የቀረበ ኳስ በከነማዎቹ ግብ ጠባቂ የተመለሰባቸዉ ተጠቃሽ ነዉ።

ሀዋሳ ከነማዎች ዉጤቱን አስጠብቀዉ ለመዉጣት የጀርባ ክፍላቸዉን በማጠናከር ጥንቃቄ የታከለበትን ጨዋታ እያደረጉ እስከ መጨረሻዉ ደቂቃ አከባቢ ድረስ ቢጓዙም ባለቀ ሰአት መቻሎች መደበኛዉ የጨዋታ ክፍለ ግዜ ተጠናቆ በተሰጠዉ የጭማሪ ደቂቃ 90+5 ላይ ምንተስኖት አዳነ ጎል አስቆጥሮ የእለቱ ጨዋታ 1-1 በሆነ ዉጤት ተጠናቋል።

ሀዋሳ ከነማዎች ከጨዋታዉ መጠናቀቅ በኋላ በእለቱ የጨዋታ ዋና ዳኛ ኤፍሬም ደበሌ ላይ ቅሬታቸዉን ሲያሰሙ ነበር።

You Might Also Like

ኢትዮጵያ ቡና የፋይናስ ችግር እንገጠመው ተገለፀ

“ኢትዮዽያ ቡናን ብትነኩ ከመቃብሬ ተነስቼ አጠፉቹሀለው” መቶ አለቃ ፍቃደ ማሞ

ኢንተርናሽናል አርቢትር ማኑኤ ወ/ጻዲቅ ከአዳማ ተሰናበተ

በረከት አማረ ወደ ቀደመ ክለቡ ሊመለስ ይችላል ?

አርባምንጭ ከተማ ሴኔጋላዊ አማካይ አስፈረመ

Share this Article
Facebook Twitter Email Print
Previous Article የጨዋታ ዘገባ | ወደ ከፍተኛ ሊግ መወረዱን ያረጋገጠዉ ለገጣፎ ለገዳዲ አዳማ ከተማን አሸንፏል !!
Next Article የጨዋታ ዘገባ | በትናንትናው እለት በዝናብ ምክንያት የተቋረጠው ጨዋታ በአቻ ውጤት ተጠናቋል

Follow US

Find US on Social Medias
127k Like
2.9k Follow
1.6k Follow
19.7k Follow

Weekly Newsletter

Subscribe to our newsletter to get our newest articles instantly!

ተነባቢ ዜናዎች
ዜናዎችድሬዳዋ ከተማየጨዋታ ዘገባቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግአዲስአበባ ከተማ

የጨዋታ ዘገባ | ድሬዳዋ ከተማ አዲስ አበባ ከተማን በሙኽዲን ሙሳ ብቸኛ ግብ አሸንፏል

Habtamu Mitku By Habtamu Mitku 4 years ago
ዶ/ር እያሱ መርሀፅድቅ አዲሱ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ዋና ፀሐፊ ሆነው ተሹመዋል።
የጨዋታ ዘገባ | አዳማ ከተማና ወልቂጤ ከተማ ነጥብ ተጋርተዋል
​ምንያህል ተሾመ (ቤቢ) ለወልድያ ስፖርት ክለብ ፊርማውን አኑሯል!!
ቅዱስ ጊዮርጊስ ሲዳማ ቡናን በመርታት ወደ ሊጉ መሪነት ተመልሷል
- Advertisement -
Ad imageAd image
Global Coronavirus Cases

Confirmed

0

Death

0

More Information:Covid-19 Statistics
about us

Phone: 0993808668 Email: [email protected] .

Find Us on Socials

© Hatrick Sport 2023 All Rights Reserved.

Removed from reading list

Undo
 

Loading Comments...
 

    Welcome Back!

    Sign in to your account

    Lost your password?